Latest posts

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
13 Nov, 15:42
ሌሊት የፀሃይ ብርሃን በክፍያ‼📌በምሽት የፀሐይ ብርሃን ማግኘት የሚያስችል አዲስ ቴክኖሎጂ እየተሰራ ነው‼«ሪፍሌክት ኦርቢታል» የተባለ የአሜሪካ ኩባንያ በህዋ ላይ በሚተከሉ ግዙፍ መስተዋቶች አማካኝነት ፀሐይ ከጠለቀች በኋላም በግዢ ብርሃን ማግኘት የሚያስችል ቴክኖሎጂ እያዘጋጀ ነው።ኩባንያው ሳተላይቶችን ወደ ህዋ በመላክ የፀሐይ ብርሃንን ወደ ምድር ማዕከላት የማንጸባረቅ ዕቅድ አለው።ይህ ቴክኖሎጂ የፀሐይ ኃይል ማመንጫዎች በምሽት ኤሌክትሪክ ማመንጨታቸውን እንዲቀጥሉ፣ ለአደጋ ጊዜ እና ለሌሊት የነፍስ አድን ሥራዎች ከፍተኛ ጠቀሜታ እንደሚኖረው ተገልጿል።ኩባንያው ዕቅዱን እውን ለማድረግ ከሕንዱ «ስካይሩት ኤሮስፔስ» ጋር በመስማማት ከ100 ሚሊዮን ዶላር በላይ ካፒታል ማሰባሰቡን አስታውቋል።ይሁን እንጂ፣ ቴክኖሎጂው በሂደት ላይ የሚገኝ መሆኑን በመጥቀስ የሳይንስ ባለሙያዎች በምሽት ሰማይ ላይ ሊያስከትል ስለሚችለው የብርሃን ብክለትና በህዋ ጥናቶች ላይ ስለሚያሳድረው ተጽዕኖ ስጋታቸውን እየገለጹ ይገኛሉ። ዋሱመሐመድ ቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ ድምፅ ለመስጠት👇 https://creativeawards.et/nominees/wasu-mohammed-wasumohammed ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 ይህ አዲስ ቤተሰብ ለመቀበል ተፈቅዷል‼ 👇 https://www.youtube.com/@WasuMohammed1
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
13 Nov, 14:12
"በመርካቶ ከሰው ልጅ መኖሪያነት በታች ያሉ ቤቶች ይሻሻላሉ"ጠ/ሚ ዓብይበመርካቶ ግራና ቀኝ የሚገኙና ደረጃቸውን ያልጠበቁ ቤቶች በጀት እየተገኘ ሲሄድ እየፈረሱ እንደሚሻሻሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ።በአዲስ አበባ ከ100 ሺህ በላይ ቤቶች እየተገነቡ መሆናቸውን የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ዜጎች በቤቶቹ እየኖሩ ዋጋውን የሚከፍሉበት አሠራር መመቻቸቱንና አዲሶቹ ግንባታዎች ጥራታቸውን ጠብቀው የሚቆዩ መሆን እንዳለባቸው አሳስበዋል።አክለውም ቃል የተገባውን 4 ነጥብ 5 ሚሊዮን ቤት በመንግስት፣ በግል እንዲሁም በመንግስትና ግል አጋርነት አስበልጠው እንደሚፈጽሙ ገልጸዋል። ዋሱመሐመድ ቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ ድምፅ ለመስጠት👇 https://creativeawards.et/nominees/wasu-mohammed-wasumohammed ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
13 Nov, 13:58
📞0929407850የሚከፍሉት ለተጣራ ስፋት (Net Area) ብቻ ነው📌 መርካቶ ተ/ሀይማኖት 👉 22 ካሬ ▪️ ጠቅላላ ዋጋ = 4.4ሚሊዮን ብር ▪️ ቅድመ ክፍያ = 660,000 ብር👉 32 ካሬ ▪️ ጠቅላላ ዋጋ = 6.4 ሚሊዮን ብር ▪️ ቅድመ ክፍያ = 640,000 ብርእንዲሁም📌 ፒያሳ 🏬 ግራዉንድ ወለል ሱቆች👉 12 ካሬ ▪️ ጠቅላላ ዋጋ = 5.4 ሚሊዮን ብር ▪️ ቅድመ ክፍያ = 810,000 ብር👉 20 ካሬ ▪️ ጠቅላላ ዋጋ = 10 ሚሊዮን ብር ▪️ ቅድመ ክፍያ = 1.5 ሚሊዮን ብር👉 49 ካሬ ▪️ ጠቅላላ ዋጋ = 24.5 ሚሊዮን ብር ▪️ ቅድመ ክፍያ = 3.6 ሚሊዮን ብር👉 98 ካሬ ▪️ ጠቅላላ ዋጋ = 39.2ሚሊዮን ብር ▪️ ቅድመ ክፍያ = 5.9ሚሊየን ብር🏬 የ1ኛ ፎቅ ሱቆች 👉 12 ካሬ ▪️ ጠቅላላ ዋጋ = 4.2 ሚሊዮን ብር ▪️ ቅድመ ክፍያ = 630,000 ብር👉 20 ካሬ ▪️ ጠቅላላ ዋጋ = 7 ሚሊዮን ብር ▪️ ቅድመ ክፍያ = 1.05 ሚሊዮን ብር
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
13 Nov, 12:23
መቐለ‼📌ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ዛሬ መቐለ ከተማ ስብሰባ ተቀምጠዋል‼የኢትዮጵያ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ወደ መቐለ ከተማ በማቅናት ከከተማዋ ተወካዮች ጋር ተወያዩ። ምክክሩ በዋናነት በወቅታዊ የጸጥታ ጉዳዮች እና በቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ያተኮረ መሆኑ ተገልጿል። ዋሱመሐመድ ቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ ድምፅ ለመስጠት👇 https://creativeawards.et/nominees/wasu-mohammed-wasumohammed ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
13 Nov, 12:22
🔥 የቤትዎ እና የጤናዎ ታማኝ ጠባቂ — YOMI Antiseptic Disinfectant! 🔥ጀርሞችን እና መጥፎ ሽታዎችን ሙሉ በሙሉ በማስወገድ ንጽህናው አስተማማኝ የሆነ አካባቢ መፍጠር ይፈልጋሉ? YOMI በአንድ ጠርሙስ ሙሉ መፍትሔ ይዞልዎ መጥቷል!✨ የ YOMI ሁለገብ አጠቃቀሞች፦ 1️⃣ ለላውንደሪ እና ነጭ ልብሶች፦ 📌 የነጡ ልብሶችዎን ሳይጎዳ በጥራታቸው አጽድቶና አብቦ ያቆያል።2️⃣ ከፂም ቁረጣ በኋላ (Aftershave Protection)፦ 📌 ፂምዎን ከተላጩ በኋላ በሚፈጠሩ ጥቃቅን ቁስሎች አማካኝነት የሚገቡ ጀርሞችን ሙሉ በሙሉ ያጠፋል፤ ቆዳዎን ያበራርዳል።3️⃣ የቤት ውስጥ እቃዎች እና የገጽታዎች ማጽጃ፦ 📌 ሴራሚክስ፣ ጠረጴዛ፣ ቀለም ያላቸው ግድግዳዎች፣ የሽንት ቤት መቀመጫዎች፣ የጅ መታጠቢያ ሲንኮች፣ የበሮች እጀታዎችን እና ማንኛውንም ጀርም አስተላላፊ አካላትን 100% ያጸዳል!4️⃣ የቁስል ማጽጃ እና ማድረቂያ፦ 📌 ጥቃቅን ቁስሎችን ከባክቴሪያና ከጀርም በመጠበቅ በፍጥነት እንዲድኑና እንዲደርቁ ያደርጋል።5️⃣ መጥፎ ሽታዎችን ሙሉ በሙሉ ማስወገጃ፦ 📌 የሽንት ቤት፣ የሻወር ገንዳ፣ የኩሽና ቆሻሻ ውሃ ማፍሰሻ (ሲንክ) እና ማንኛውንም መጥፎ ሽታ አስወግዶ የማስደሰት አዲስና ትኩስ መዓዛ ይተካል።🛡️ ለ24 ሰዓታት ሙሉ የጀርም ጥበቃ የሚሰጥ እውነተኛ ንጽህና!👉 አሁኑኑ ይዘዙ፤ የቤትዎንና የቤተሰብዎን ጤና በ YOMI ያረጋግጡ!more information:- @Yomiantisepticwww.tiktok.com/@yomiantiseptic
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
13 Nov, 11:10edited
ሳዑዲ አረቢያ ውስጥ 250 ኢትዮጵያውያን ሞት ተፈረደባቸው‼በሳዑዲ አረቢያ በአደንዛዥ ዕፅ ዝውውር የተወነጀሉ 250 ያህል ኢትዮጵያውያን የሞት ፍርድ እንደተላለፈባቸው የትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር የወጣቶች ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ አቶ ሓይሽ ሰባጋዲስ ገለጹ።ከባለፈው ሰኔ ጀምሮ 34 ኢትዮጵያውያን በስቅላት መቀጣታቸውን የገለጹት ኃላፊው፣ ብዙዎቹ ፍርዱ የተላለፈባቸው ጠበቃና አስተርጓሚ በሌለበት በማያውቁት ቋንቋ መሆኑን ጠቁመዋል።አክለውም ቅጣቱ ላልተፈጸመባቸው ዜጎች የኢትዮጵያ መንግሥት ምሕረት እንዲጠይቅ አሳስበዋል።via DW ዋሱመሐመድ ቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ ድምፅ ለመስጠት👇 https://creativeawards.et/nominees/wasu-mohammed-wasumohammed ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
13 Nov, 11:06
📢 ብሉ ማርክ ኮሌጅ (Blue Mark College)📌"ትምህርት ለተሻለ ህይወት!"🎓 ለከፍተኛ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ! ኮሌጃችን ለ2019 የትምህርት ዘመን በተለያዩ የትምህርት መስኮች ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ይገኛል።📚 በመደበኛ እና በኤክስቴንሽን መርሃ-ግብር (የመጀመሪያ ዲግሪ) በባህር ዳር ካምፓስ በቀን፦ 🏥 ነርሲንግ (Nursing) 💊 ፋርማሲ (Pharmacy) በቀን እና በኤክስቴንሽን 💼 ማኔጅመንት (Management) 📊 አካውንቲንግ (Accounting) 💻 አይሲቲ (ICT) 🎓 በቴክኒክ እና ሙያ ዲፕሎማ (በደረጃ 4)፦ 🏥 በጤና፦ ነርሲንግ እና ፋርማሲ 📑 በቢዝነስ፦ አካውንቲንግ፣ አይቲ (ዳታቤዝ) እና ሴክሬተሪ🌐 በርቀት መርሃ-ግብር (በመጀመሪያ ዲግሪ)፦ ማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ፣ ማርኬቲንግ እና ኢኮኖሚክስየማስተባበሪያ ጣቢያዎቻችን፦ ባህር ዳር፣ ጎንደር፣ ወልድያ፣ ደሴ፣ ደብረ ብርሃን፣ ፍኖተ ሰላም እና እንጅባራ ካምፓሶች እና የመረጃ መስጫ ጣቢያዎች✨ ተጨማሪ አዳዲስ ፕሮግራሞች፦📖 Remedial Program (የማካካሻ ትምህርት) ✈️ የወጭ ሀገር የስራ ስምሪት ስልጠና 📞 ለበለጠ መረጃ እና ምዝገባ በነዚህ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉልን፦ 📱 0948121212 📱 0904292929 📱 0906575757 📍 አድራሻ፦ ባህር ዳር ቀበሌ 15 መስቀል አደባባይ ጀርባ እና የርቀት ማስተባበሪያ ቅርንጫፎች
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
13 Nov, 07:32edited
ለህይወት በእጅጉ የቀረበ የታክሲ ላይ አጋጣሚ📌"የእውነት ችግር አይኑ ይጥፋ"እናት ምን ታድርግ?🙄ጠዋት የተሳፈርኩት ታክሲ ውስጥ አንዲት እናት """"""ቆንጅዬ uniform የለበሰች ትንሽ ሴት ልጅ ይዛ ቆማለች.............. ታክሲው ሊሞላ ነው ለምን አትገባም እያልኩ አያታለሁ 🥹ከዛ የመጀመሪያ ወንበር ላይ የተቀመጠ ሰውዬ ጋር ጠጋ ብላ "ልጄን ይዘህልኝ ትሄዳለህ? እኔ የታክሲ የለኝም" ስትለው ልቤ ተንሰፈሰፈ 🥹ትምህርትቤቱን ረዳቱ ያቀዋል እሷም ትገባለች........" እቀፋት ንፁህ ናት" ብላ እሱም አሺ ምንም ችግር የለውም ብሎ ልጅቷን ቅበል አርጎ እቅፍ አድርጎ ያዛት "ችግር አይንካክ"አለች 🥰 መለስ ብላ ልቧ እንቢ አላትና...."ስልክህን ፃፍልኝ" ብላ ጠየቀችው ድህነት አይኑ ይጥፋ ወላሂ 💔ከዛ ሁሉም ያለውን ሰጣት ለሌላ ጊዜ ይሆናል ብላ ልጅቷም ከሰውየው ጋር ሄደች 🥰ከዛስ ታክሲው እስክሚሄድ እዛው ነበረች። via:- Afi Natilus ዋሱመሐመድ ቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ ድምፅ ለመስጠት👇 https://creativeawards.et/nominees/wasu-mohammed-wasumohammed ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
22 Sept, 19:04
የኢራን ተወካዮች አዳራሹን ለቀው ወጡ‼የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ጠቅላላ ጉባኤ ባደረጉትና ለ38 ደቂቃ ያህል በቆየው ንግግራቸው በኢራን ላይ ከፍተኛ ዛቻና ማስፈራሪያ የተሞላበት ንግግር አድርገዋል።እሳቸው መድረክ ላይ ንግግራቸውን ሲጀምሩ የኢራኑ ፕሬዚዳንት፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ እና ሙሉ የልዑካን ቡድኑ አዳራሹን ለቀው ወጥተዋል።ትራምፕ በንግግራቸው ኢራን የዓለም አቀፍ ስጋትና የሽብርተኞች ዋና ደጋፊ መሆኗን ገልጸው ጠንከር ያለ ነቀፌታ ያሰሙ ሲሆን፣ ከፊት ለፊታቸው ሁለት ወሳኝ አማራጮች እንደሚጠብቋቸው አስታውቀዋል። እነሱም፦ ከምርጫው በኋላ ከኢራን ጋር የሰላም ስምምነት መፈራረም፣ ወይም ደግሞ የኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክን (IRGC) ሙሉ በሙሉ ማጥፋት የሚሉ ናቸው።በተጨማሪም ፕሬዚዳንቱ በንግግራቸው ወቅት ሰራሽ አስተዋይነትን (AI) በተመለከተ አስተያየት የሰጡ ሲሆን፤ ከዚህ በኋላ ቴክኖሎጂው "አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ" (AI) ሳይሆን "ሱፐር ኢንተለጀንስ" (SI) ተብሎ መጠራት እንዳለበትና ስሙን መቀየራቸውን ገልጸዋል። #WasuMohammed ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
22 Sept, 18:31
በሕይወት እያለ የራሱን የሐዘን ባነር ያዘጋጀው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ‼በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፣ በቤንች ሸኮ ዞን ሰሜን ቤንች ወረዳ ኦካ ቀበሌ በሕይወት እያለ የራሱን ፎቶ በመጠቀም "ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል" የሚል የሐሰት የሐዘን መግለጫ ባነር ያዘጋጀ ግለሰብ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሏል።የወረዳው ፖሊስ አዛዥ ምክትል ኢንስፔክተር ዘለቀ ኮሽካ እንደገለጹት፡ 📌 ድርጊቱ በማህበረሰቡ ዘንድ ከፍተኛ መደናገጥንና አለመረጋጋትን የፈጠረ አሳዛኝ የስነ-ምግባር ግድፈት ነው።📌 ህብረተሰቡ የሐሰት ወሬዎችን ሳያጣራ እንዳያምንና በጥንቃቄ እንዲመለከት አሳስበዋል።📌 በማህበረሰቡ ሰላምና ደህንነት ላይ በሚቀልዱ አካላት ላይ ህጋዊ እርምጃ መውሰድ ይቀጥላል። በግለሰቡ ላይ የሚደረገው የፖሊስ ምርመራ ተጠናቆ ህጋዊ እርምጃ እስኪወሰድ ድረስ ክትትሉ እንደሚቀጥል ጠቅሶ መረጃውን የሰሜን ቤንች ወረዳ መንግስት ኮሙኒኬሽን አጋርቷል። #WasuMohammed ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
22 Sept, 17:48edited
"እኔም ላይ የእስር ትእዛዝ አውጥተውብኛል" እስክንድር📌"ጥምረቱ ጸረ አማራ ነው፤ የአፋብን አባላት አያውቁትም፤ እኔም ላይ የእስር ትእዛዝ አውጥተውብኛል" እስክንድር ነጋ ዛሬ ባጣው መግለጫፖለቲከኛና የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) አባል እስክንድር ነጋ፣ በቅርቡ በታጣቂ ቡድኖች መካከል የተፈረመውን አዲስ የትብብር ስምምነት አጥብቆ እንደሚቃወም አስታውቋል።እስክንድር ነጋ ለድርጅቱ ፖሊት ቢሮና ለሕዝብ ባሰራጨው መግለጫ፤ ስምምነቱ የአባላትን እውቅናና ሕጋዊ የውሳኔ አሰጣጥ ሂደትን የጣሰ በመሆኑ በአማራ ትግል ላይ ጉዳት ያደርሳል ብሏል።በተጨማሪም ሕጋዊ ጥያቄዎችን በማንሳቱ ምክንያት የድርጅቱ ፖሊት ቢሮ እሱን ለማሰር ትእዛዝ አስተላልፎ እንደነበር የገለፀው እስክንድር፣ ሆኖም የበታች መዋቅሩ ትእዛዙን ባለመቀበል የሕግ የበላይነት እንዲከበር ማድረጉን አመልክቷል። #WasuMohammed ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
22 Sept, 17:37edited
ከግል ወደ መንግሥት ዝውውር ተከለከለ‼የትምህርት ሚኒስቴር አዲስ እና እጅግ ጥብቅ መመሪያ አውጥቷል። በዘመድ እና በኮኔክሽን መዛወር አብቅቷል ተብሏል።ከአሁን በኋላ፡ከግል ወደ መንግሥት ዩኒቨርሲቲ መዛወር ፈጽሞ አይቻልም፤ ከመንግሥት ወደ ግል ግን ይፈቀዳል ተብላል።የዝውውር ጥያቄ ተቀባይነት የሚያገኘው ቢያንስ አንድ ሴሚስተር የተማረ እና ከትምህርቱ ጋር 50 በመቶ ያላጠናቀቀ ብቻ ነው።ውጤታችሁ ላይ F,ወይም NG ካለ ዝውውር ማሰብ አትችሉም የተባለ ሲሆን GPA ከ 2 በላይ መሆን ግዴታ ሆኗል።በደህንነትም ሆነ በጤና ምክንያት ከሆነ፣ ዝውውር የምትጠይቁት በማስረጃ ካልተረጋገጠ ውድቅ ነው ተብሏል። #WasuMohammed ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
22 Sept, 15:31edited
በመቀሌ ከተማ በአካለ ጉዳተኛ ላይ የተፈጸመው ኢ-ሰብአዊ ጥቃት ቁጣን አስነሳ‼በመቀሌ ከተማ መንገድ ላይ የሚኖርና የአእምሮ እንዲሁም አካል ጉዳት ያለበት ግለሰብ በታጣቂ ግለሰብ ኢ-ሰብአዊ በሆነ ሁኔታ በዱላ ሲደበደብ የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል (ቪዲዮ) በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ተሰራጭቶ የብዙዎችን ልብ ነክቷል።እንደ መረጃዎች ገለጻ፣ ጉዳተኛው ግለሰብ የቀኝ እጁና እግሮቹ የማይሰሩና በመቀመጫው እየተንፎቀቀ የሚንቀሳቀስ ቢሆንም፣ "ሰላይ ነህ" በሚል ምክንያት ጥቃት እንደደረሰበት ተገልጿል።በቪዲዮው ላይ ግለሰቡ በዱላ ሲደበደብ በአንድ እጁ ራሱን ለመከላከል ሲታገል፣ በአቅራቢያው ያለ ውሻም ጥቃቱን ለመከላከል ሲጮህና ሲከላከለው ይታያል።ይህ በደካማና ምንም ማድረግ በማይችል አካል ጉዳተኛ ላይ የተፈጸመ ድርጊት በርካታ የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎችን ያስቆጣና ያሳዘነ ሲሆን፣ ህዝቡ መሰል ኢ-ሰብአዊ ድርጊቶችን በፅኑ ኮንኗል።የመጨረሻ ሰዓታት 👇 https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
22 Sept, 15:22
🌟 በካዛንቺስ መሃል ከተማ — ያለምንም የዋጋ ጭማሪ እና ወለድ የቤት ባለቤት ይሁኑ!✅በአዲስ አበባ prime location ካዛንቺስ ሳይት፣ በሁሉም አቅጣጫ በ ፓርኮች እና መዝናኛዎች የተከበበ፣✅ ምንም አይነት የመሰረተ ልማት (የውሃ፣ የመብራት፣ የመንገድ) ስጋት የሌለበት ድንቅ የመኖሪያ መንደር!✅ከአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር ጋር በጋራ (70/30) በፍጥነት እየተገነባ ያለ እጅግ ዘመናዊ compound አፓርታማ ✨ ልዩ ጥቅሞች፦ ✅Fixed Rate፦ ቤቱን እስኪረከቡ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ ወይም የወለድ ክፍያ የለውም! ምቹ አከፋፈል፦ በሂደት (progress )የሚከፈል ታማኝነት፦ በኩባንያው ቀጥተኛ የሽያጭ ባለሙያ በኃላፊነት የሚስተናገዱበት 🚪 ያሉን የአማራጮች እና የክፍያ ዝርዝር (15% ቅድመ ክፍያ ብቻ) 🛏 ባለ 1 መኝታ (55 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 5,830,385 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 874,557 ብር🛏 ባለ 2 መኝታ (80 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 8,480,560 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 1,272,084 ብር
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
22 Sept, 15:16
በአፋር ክልል በኮንቴይነር ውስጥ ተጭነው ሲጓዙ የነበሩ 130 ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉበአፋር ክልል ሰመራ ከተማ አቅራቢያ በሚገኝ ፍተሻ ጣቢያ፣ በከባድ የசரቃ ጭነት (ኮንቴይነር) ውስጥ በሕገ-ወጥ መንገድ ተጭነው ሲጓዙ የነበሩ 130 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የክልሉ ፖሊስ አስታወቀ።ተጠርጣሪዎቹ በአስቸጋሪ ሁኔታ፣ በከፍተኛ ሙቀትና አየር በሌለው ኮንቴይነር ውስጥ ተጭነው ሲጓዙ የነበሩ ሲሆን፣ ድርጊቱን የፈጸሙ የሕገ-ወጥ ሰዎች አዘዋዋሪዎችም በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው ይገኛል ተብሏል።የፖሊስ አካላት ህብረተሰቡ ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር የሚያስከትለውን የበረታ አደጋ ተገንዝቦ፣ መሰል ድርጊቶችን ሲመለከት ጥቆማ በመስጠት እንዲተባበር ጥሪ አቅርበዋል። ዛሬ ብቻ 👇 https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
22 Sept, 15:12
ነባ አዲስ የማህበራዊ ሚዲያ ቻናሎችን በተመጣጣኝና አስተማማኝ ዋጋ እንገዛለን!የምንገዛቸው፦🎬 YouTube: ሞኒታይዝ የሆኑ ቻናሎች🚀 Telegram: ከ 100k+ አባላት በላይ📱 TikTok: ከ 200k+ ተከታዮች በላይ📱Instagram - ከ 100k+ አባላት በላይ🌐 Facebook: ከ 250k+ ላይክ/ፎሎወርስ በላይ⚠️ መሟላት ያለበት መስፈርት፦አካውንቶቹ ከማንኛውም የኮፒራይት፣ የቆይታ እገዳ (Strike/Ban) እና ከማንኛውም ሕገ-ወጥ ነገር ነፃ መሆን አለባቸው።👉 አሁኑኑ ያነጋግሩን፦ https://t.me/nebaaddis
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
22 Sept, 13:06
አሜሪካ በኢራን ጥቃት ለወደሙ የኃይል መሠረተ ልማት መልሶ ግንባታ የ5 ቢሊየን ዶላር ፈንድ አቀረበች‼በኢራን ጥቃት ጉዳት የደረሰባቸውን የሰላጤው ሀገራት የኃይልና የነዳጅ ማጣሪያ መሠረተ ልማቶች መልሶ ለመገንባት የሚያስችል የ5 ቢሊየን ዶላር ፈንድ የትራምፕ አስተዳደር ይፋ አድርጓል።ድጋፉ በሆርሙዝ ሰርጥ መዘጋት ምክንያት የሚፈጠረውን የኃይል አቅርቦት መስተጓጎል የሚቀንስ ሲሆን፤ 📌ሳዑዲ አረቢያ፣ 📌ኳታር፣ 📌 የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች፣ 📌 ጆርዳን፣ 📌ባህሬን እና ኦማን በጥቃቱ ጉዳት የደረሰባቸው ሀገራት ናቸው። ድጋፉ የአሜሪካና የሰላጤው ሀገራትን ግንኙነት እንደሚያጠናክር ቢገለጽም፣ የኃይል አቅርቦት ችግሩን በዘላቂነት ከመፍታት አኳያ ግን ክፍተት ሊኖረው እንደሚችል ተጠቁሟል።ዛሬ ብቻ 👇 https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
22 Sept, 12:59
አዲስ ብራንድ እየገነቡም ሆነ ንግድዎን እያስፋፉ - ቀጣዩ የንግድ ጉዞዎ እዚህ ይጀምራል!በካሬ ከ200,000 ብር ጀምሮ - ከፍተኛ እይታን እንዲሁም በቀላሉ ተደራሽ በሚሆኑበት የአሚባራ የገበያ ማዕከል ዛሬውኑ ሱቆዎን ይያዙ!+251901616161 +251969363636Amibara Properties Built Different.
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
22 Sept, 11:49
"ተሳቀን :ተጨንቀን ነው ያረፈድነው" ነዋሪዎችዛሬ በአላማጣና ዙሪያው የተፈፀመ የድሮን ጥቃት ዝርዝር ፊልም ይመስላል ሲሉ ነዋሪዎች ገልፀዋል።ጥቃቱ የተፈፀመባቸው ቦታዎች፡ 📌 ሓው ጃኖ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት («ዝኽረ መለስ») 📌 ንጉሥ ቸኮለ ትምህርት ቤት 📌 TVT ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ቤት 📌 አበበ ዱቄት ፋብሪካ 📌 ቅልሻ፣ 📌ጋንዳጓሮ፣ 📌ፋጫ፣ 📌ራርሄ፣ 📌ጣፌ፣ 📌ጥሙጋ እና 📌ዋጃ 📌 ዛታ፣ 📌መረዋ፣ 📌ጀመዶ እና 📌በራያ ዓዘቦ አካባቢ ካራ ዓዲሻዎ ከረፋድ 3:00 ጀምሮ በተጠቀሱተሰ ቦታዎች የድሮን ጥቃት ተፈፅሟል ነው የተባለው።ክስተቱ ፊልም ይመስላል ሲሉ ነዋሪዎች ጠቁመዋል።"ተሳቀን ተጨንቀን ነው ያረፈድነው አሁን ቆሟል" ሲሉም ልፀዋል።
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
22 Sept, 11:36
በደብተር ወይስ 📱 በዘመናዊ መንገድ ?ንግድዎን አሁንም በደብተር እየመሩ ነው? 🤔በየቀኑ ሽያጭ መመዝገብ፣ እቃ መቁጠር፣ ትርፍ ማስላት፣ የዱቤ ደንበኛ መከታተል… ሁሉንም በእጅ ማድረግ ጊዜዎን እና ገንዘብዎን ያባክናል።📒 ጊዜው ያለፈበት መንገድ❌ ብዙ ደብተርና ወረቀት ❌ በእጅ የእቃ ቆጠራ ❌ የሂሳብ ስህተት ማጋጠም ❌ የቀረውን እቃ ለማወቅ የሚወስድቦ ጊዜ ❌ የቀድሞ ሽያጭ ለማግኘት ደብተር መፈለግ ❌ “ዛሬ ስንት ሸጥኩ?” ብሎ በእጅ ማስላት📱 ከአዲሱ ZemenFlow ጋር✅ ሽያጭዎን በቀላሉ ይመዝግቡ ✅ የእቃ ብዛትዎን በአንድ ቦታ ይቆጣጠሩ
Followers write to the bot, you answer by reply, your account stays hidden. Created in one tap.
How it works →Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
