gram news
Yasin Nuru fan's channel avatar

Yasin Nuru fan's

@yasin_nuru_hadis

ይሄ ቻናል የያሲን ኑሩ አይደለም! "በጃሂሊያ (ብሄርተኝነት) ጥሪ የተጣራ እርሱ በእንብርክክ ጀሃነም የሚገባ ነው ፤ ቢፆምና ሙስሊም ነኝ ብሎ ቢሞግት እንኳን።

ProjectsENReligion

11,800subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • Yasin Nuru fan's

    22 Sept, 06:36

    🔳DAILY HADITH🔳 (Part 299) #hadith299 "አስማእ ቢንት አቡበክር (ረ.ዐ) እንዳወሱት ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡፡ ‹‹የገንዘብ ቦርሳሽን (ሳጥንሽን) አትዝጊ፡፡ ይህን የምትፈጽሚ (የምትነፍጊ) ከሆነ ግን አላህም እዝነቱን ይገታብሻል፡፡ በተቻለሽ አቅም በአላህ መንገድ ወጭ አድርጊ፡፡›› (ቡኻሪ ዘግበውታል) ⚪️ Another hadith https://t.me/yas
    44441Open in Telegram
  • Yasin Nuru fan's

    22 Sept, 03:02

    ❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር📖🎧 #ቁርኣን || PART ❷❾❻⭐️ Yasin Nuru fan's || SHARE 😊
    491video4Open in Telegram
  • Yasin Nuru fan's

    21 Sept, 06:29

    🔳DAILY HADITH🔳 (Part 298) #hadith298 "አቡ ሙሳ (ረ.ዐ) እንዳወሱት ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹ታማኝ ሙስሊም የግምጃ ቤት (የመጋዘን ወይም የቤት) ኃላፊ የአለቃውን ትእዛዝ የሚጠብቅና የሚፈጽም የታዘዘውን በተሟላና በጥሩ ልቦና (ደስ እያለው) የሚያከናውን ከሆነ እንዲሁም እንዲከፍል የታዘዘውን ነገር (ለታዘዘለት ሰው) የሚሰጥ ከሁለት ‹‹ሶደቃ›› ከሰጡ ሰዎች ውስጥ
    69541Open in Telegram
  • Yasin Nuru fan's

    21 Sept, 03:04

    ❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር📖🎧 #ቁርኣን || PART ❷❾❺⭐️ Yasin Nuru fan's || SHARE 😊
    718video41Open in Telegram
  • Yasin Nuru fan's

    20 Sept, 18:26

    ነገ ሰኞ ነዉ የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታዉስ🤎
    86671Open in Telegram
  • Yasin Nuru fan's

    20 Sept, 08:19

    ☀️ወረቀት እንኳን ወረቀት ሆኖ ከመፅሐፉ ሲለይ (ሲቀደድ) ከህመሙ የተነሳ ድምፅ ያሰማል ...⇨ የሰው ልጅ ከሚወደው ሰው ሲለይስ 💔???አሏህ ወዳጆቻችንን ይጠብቅልን
    1,07094Open in Telegram
  • Yasin Nuru fan's

    20 Sept, 08:06

    🔳DAILY HADITH🔳 (Part 297) #hadith297 "ኡሙ ዐጢያ (ረ.ዐ) እንዳወሳችው ኑሰይባ አል-አንሷሪይ (ለዓዒሻ ባሪያ ለነበረችው በሪራ በ‹‹ሶደቃ›› መልክ የበግ ስጋ ተሰጥቷት ነበር፡፡) ከዚህም በከፊል ለዓኢሻ ላከችላት፡፡ ነቢዩም ጠየቁ፡- ‹‹የሚበላ ነገር አለን?›› ‹‹የለም! ኑሰይባ የላከችው የበግ ስጋ ብቻ ነው ያለው›› አለች ዓኢሻ ‹‹አቅርቢው በርግጥ በቦታው ደርሷል፡፡››
    1,0405111Open in Telegram
  • Yasin Nuru fan's

    20 Sept, 07:46

    رَبِّ اغۡفِرۡ لِیۡ وَ لِوَالِدَیَّ وَ لِمَنۡ دَخَلَ بَیۡتِیَ مُؤۡمِنًا وَّ لِلۡمُؤۡمِنِیۡنَ وَ الۡمُؤۡمِنٰتِ ؕ وَ لَا تَزِدِ الظّٰلِمِیۡنَ اِلَّا تَبَارًا«ጌታዬ ሆይ! ለእኔም ለወላጆቼም ምእመን ኾኖ በቤቴ ለገባም ሰው ሁሉ ለምእመናንና ለምእምናትም ምሕረት አድርግ፡፡ ከሓዲዎችንም ከጥፋት በቀር አትጨምርላቸው፤» (አለ)፡፡Surah Nuh
    934221Open in Telegram
  • Yasin Nuru fan's

    20 Sept, 03:00

    ❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር📖🎧 #ቁርኣን || PART ❷❾❹⭐️ Yasin Nuru fan's || SHARE 😊
    975video8Open in Telegram
  • Yasin Nuru fan's

    19 Sept, 06:23

    🔳DAILY HADITH🔳 (Part 296) #hadith296 "አነስ (ረ.ዐ) እንዳወሱት አቡበክር የአላህ መልዕክተኛ (የዘካን አከፋፈል በተመለከተ ያዘዙትን ከጻፉልን ማስታወሻ የሚከተለው ይገኛል፡፡) ‹‹የተለያዩ ሰዎች ንብረት በአንድ ላይ ተደምሮ ‹‹ዘካ›› አይተመንበትም፡፡ ወይም በጋራ (በሽርክና) የሚሰሩ ሰዎች ንብረትም ተነጣጥሎ ‹‹ዘካ›› አይተመንበትም ‹‹ዘካ›› (በተጨማሪነት ወይም በማነስ)
    1,070431Open in Telegram
  • Yasin Nuru fan's

    19 Sept, 03:01

    ❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር📖🎧 #ቁርኣን || PART ❷❾❸⭐️ Yasin Nuru fan's || SHARE 😊
    1,000video8Open in Telegram
  • Yasin Nuru fan's

    19 Sept, 02:55

    ኧረ ወገን ኡሙ ፉላን እና አቡ ፉላን በዙ ምድር ላይ ላጤ ያለ አይመስልም እኮ🥹😁 ለነሱ ያዘነብክ ጌታ ለኛም አዝንብልን🫠
  • Yasin Nuru fan's

    18 Sept, 07:10

    የጁሙዓ ግብዣ! ሱረቱል ከህፍ💢ከጁመዓ ቀን ሱናዎች ➖➖➖➖➖➖➖➖ ↩️ ‏سنن يوم الجمعة ➊ الغسل ➋ الطيب ➌ السواك ➍ لبس الجميل ➎ قراءة سورة الكهف ➏ التبكير لصلاة الجمعة ➐الإكثار من والصلاة على النبي 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 🔹ገላን መታጠብ 🔹ሽቶ መቀባት 🔹ሲዋክ መጠቀም 🔹ጥሩ ልብስ መልበስ 🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት 🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
    1,270file1431Open in Telegram
  • Yasin Nuru fan's

    18 Sept, 06:59

    🔳DAILY HADITH🔳 (Part 295) #hadith295 "አነስ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት አቡበክር የአላህ መልዕክተኛ (የዘካን አከፋፈል በተመለከተ ያዘዙትን ሊያሳውቁኝ ከጻፉልኝ ማስታወሻ የሚከተለው ይገኛል፡- ‹‹የሁለት ሰዎች የሽርክና ገንዘብ በእኩል ድርሻ ላይ የተመሰረተ ከሆነ የጣምራ ‹‹ዘካ›› (እንደ አንድ ግለሰብ) ያወጣሉ፡፡ (ቡኻሪ ዘግበውታል) ⚪️ Another hadith h
    1,110221Open in Telegram
  • Yasin Nuru fan's

    18 Sept, 05:53

    الْلَّھُمَّ صَلِ وَسَلِّــــمْ وَبَارك عَلّىَ نَبْيِّنَا مُحَمّدٍﷺ وَعَلْىَ آلَهَ وَصَحْبِهِ أَجْمَعِينَ 🤌
    1,02031Open in Telegram
  • Yasin Nuru fan's

    18 Sept, 05:46

    ❀﴿إِنَّ اللهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾.
    1,120voice message6Open in Telegram
  • Yasin Nuru fan's

    18 Sept, 03:00

    ❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር📖🎧 #ቁርኣን || PART ❷❾❷⭐️ Yasin Nuru fan's || SHARE 😊
    1,200video9Open in Telegram
  • Yasin Nuru fan's

    17 Sept, 07:13edited

    ⚠️ በኢስላም የሴት ልጅ ክብርና መብቶች[ኢስላም ሴትን ልጅ እንዴት አከበራት?]⁉️ብዙዎች "ስልጣኔ" ብለው በሚጠሩት ዓለም ውስጥ ሴት ልጅ እንደ ሸቀጥ ስትታይ፤ ኢስላም ግን ከ1,400 ዓመታት በፊት የሚከተሉትን መለኮታዊ መብቶች ሰጥቷታል፦1️⃣ ከታማኝነት አኳያ፦ አንድ ያገባ ወንድ ሚስቱን አታልሎ ዝሙት ቢፈጽም ቅጣቱ እስከ ሞት ድረስ ተቀጥቅጦ መገደል ነው። 2️⃣ ከፍትህ አኳያ፦ ከአንድ በላይ አግብቶ በመካከላቸው ፍትሃዊ ካልሆነ፤ በትንሣኤ ቀን አንድ ጎኑ ሽባ ሆኖ ይቀሰቅሳል። 3️⃣ ከመህር አኳያ፦ መህሯን (የጋብቻ ስጦታዋን) ወስኖ ካልሰጣት፤ አላህ ዘንድ እንደ "ሌባ" ይቆጠራል። 4️⃣ ከፍቺ በኋላ፦ ቢፈታት እንኳ የሰጣትን ስጦታዎች መልሶ የመውሰድ መብት የለውም። 5️⃣ ከውርስ አኳያ፦ የውርስ መብቷን የበላ የአላህን ድንበር ተላልፏል፤ ራሱንም በድሏል። 6️⃣ ከስነ-ምግባር አኳያ፦ ሚስቱን የሚያዋርድና የሚመታ እርሱ "ክፉ/ወራዳም" ነው፤ የሚያከብራት ደግሞ "ክቡር" የተከበረ ነው። 7️⃣ ከመብት አኳያ፦ ያላንዳች ምክንያት ከአራት ወር በላይ ትቷት ከራቀ፤ የመለያየት (የመፈታት) መብት አላት። 8️⃣ ከክብር አኳያ፦ እንደ እናቱ በመቁጠር (ዚሃር)አድርጎ ቢርቃት፤ ለቅጣቱ 60 ቀን መጾም ወይም 60 ምስኪን መመገብ አለበት። 9️⃣ በትዕግስት አኳያ፦ ቢጠላት እንኳ ይታገሳት፤ አላህ እርሷ ዘንድ ብዙ መልካም ነገርን ሊያደርግ ይችላልና ተብሏል። 🔟 ከመለያየት በኋላ፦ ቢፈታት እንኳ የነበራትን ውለታና መልካም ነገር መዘንጋት የለበትም። 11 ከልጆች አኳያ፦ ቢለያዩ እንኳ ልጆቿን ሊነጥቃት አይገባም፤
    1,23011211Open in Telegram
  • Yasin Nuru fan's

    17 Sept, 07:06

    🔳DAILY HADITH🔳 (Part 294) #hadith294 "‹‹ የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ካእባን ለማውደም የሚተም አንድ ሰራዊት ይዘምታል ከአንድ ምድረ በዳ መሬት ላይ ሲደርስ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ያሉት ሁሉም በመሬት መሰንጠቅ ይዋጣሉ በማለት ተናገሩ እንዴት ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ያሉት ሁሉም በመሬት መሰንጠቅ ይዋጣሉ በማለት ተናገሩ። እንዴት በመሬት መሰንጠቅ እንዲዋጡ ይደረጋል
    1,11021Open in Telegram
  • Yasin Nuru fan's

    17 Sept, 05:45

    ለእነዛ ለምቶዷቸው ላኩላቸው በኢላሂ ቃል ቀናቸውን ያሳምሩበት ወረበል በጣም ደስ ያለኝ ፅምፅ ነው ከሁሉም በላይ የያዘው ትርጉም እራሳችንን ልንፈትሽበት የሚገባ ነው። •┈••✺❁۩۞۩❁✺••┈•
    1,170file521Open in Telegram