gram news
ye_setoch_jemea channel avatar

ye_setoch_jemea

@ye_setoch_jemea

🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ Channel ኢስላማዊ ሴቶችን በተመለከተ የሚቀርብበት ሲሆን በተጨማሪም፦ ☞ፈትዋዎች ☞ዳዕዋዎች ☞ግጥሞች ☞የፅሁፍ ትምህርቶች ☞ታሪኮች ☞ጥያቄና መልሶች

ProjectsARReligion

8,210subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • ye_setoch_jemea

    22 Sept, 14:09

    አደርሱል ሙሂማት ሙራጅአ ተጀምሯል ግቡ👇👇👇👇 https://t.me/murajiamadiregiyayeselefyochi
    Telegram🌹ቁርአን የአላህ ሱብሀነ ወተአላ ቃል ነው 🌹ቁርአን የልብ ብርሀን ነው 🌹ቁርአን ቀጥተኛው መንገድ ነው 🌹ቁርአን ከእሳት የምንድንበት ጀነትን የምንጎናፀፍበት ነው 👇👇👇 ጆይን በሉ yeselefywendimochi murajiamadiregiya
  • ye_setoch_jemea

    22 Sept, 14:07

    forwarded from @murajiamadiregiyayeselefyochi

    ኑኑ ፍጠኑ ሙራጅአ እንዳያልፋችሁ
  • ye_setoch_jemea

    22 Sept, 11:23

    በመመላለስህ ብዛት "ደሞ መጣ" የማትባልበት የአላህ ደጃፍ ብቻ ና ብቻ ነው።
    458122Open in Telegram
  • ye_setoch_jemea

    22 Sept, 05:08

    «የበሰበሱ አጥንቶችን ህያው የሚያደርገው አላህ፤ የአንተን ልብ ጉዳይ ማስተካከል ያቅተዋል ብለህ ታስባለህ?»https://t.me/Ye_setoch_Jemea
    Image from a post by ye_setoch_jemeaImage from a post by ye_setoch_jemea
    8451197Open in Telegram
  • ye_setoch_jemea

    21 Sept, 17:43

    ስድቅ ወላህ https://t.me/Ye_setoch_Jemea
    Image from a post by ye_setoch_jemeaImage from a post by ye_setoch_jemea
    8282163Open in Telegram
  • ye_setoch_jemea

    21 Sept, 14:19edited

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ እህት ወንድሞች እንዴት ናችሁ ከኛጋ አልሀምዱሊላህ በመቀጠል ለእናንተ ይጠቅማል ብለን በማሰብ እና ለእውቀት ወላጊዎች አደርሱል ሙሂማት በሰለፊይ ወንድም በጊራና ቻናል እዬተቀራ መሆኑ ይታወቃል እና ወንድሞች ደሞ ሙራጅአ እያደረጉ ነው እናም ከዚህ በታች ባለው ቻናል ተከታተሉ ቂርአት ያለሙራጅአ ከንቱ ነው ሊኩ ይሄውና 👇👇 https://t.me/murajiamadiregiyayeselefyochi
    Image from a post by ye_setoch_jemeaImage from a post by ye_setoch_jemea
    91473Open in Telegram
  • ye_setoch_jemea

    21 Sept, 11:07edited

    ሀሰኑል በስሪ (ረሂመሁላህ እንዲህ። አሉ )➡ሁሉም ፀጋ ተወጋጅ ነው። ✅የጀነት ሰዎች ፅጋ ሲቀር ➡ሁሉም ጭንቀት ተወጋጅ ነው 🔥የጀሀነም ሰዎች ጭንቀት ሲቀር።ኢላሂ ከጭንቀትም ከጅሀነብም እሳት ነጃ ይበለን ያረብhttps://t.me/Ye_setoch_Jemea
    Image from a post by ye_setoch_jemeaImage from a post by ye_setoch_jemea
    9721171Open in Telegram
  • ye_setoch_jemea

    20 Sept, 09:25

    .ሴት ልጅ ለባሏ ታዛዥና ክብሩን የምትጠብቅለት ና ምርጥ ፍላጎቱን በቻለችው አቅም የምታሟላ ከሆነች .ከእሷ ውጪ ሌላ ባለማግባት ይክሳታል።!ለዚህም ነው ኢብኑ ሀጀር رحمه الله : መልክተኛው ﷺ ኽዲጃ ዱንያ ላይ በህይወት እያለቸ ከእሷ ውጪ ሌላን ባለማግባት ክሰዋታል ይላሉ።فتح الباري (٧ / ١٣٧https://t.me/Ye_setoch_Jemea
    Image from a post by ye_setoch_jemeaImage from a post by ye_setoch_jemea
    1,74018421Open in Telegram
  • ye_setoch_jemea

    19 Sept, 10:06

    «ከባሏ ጋር በችግርም ሆነ በድሎት ጊዜ አብራ የምትኖር ሚስት...! ከጀርባዋ ጥሩ አድርጎ ያሳደጋት እና የተንከባከባት ታላቅ ቤተሰብ እንዳለ እወቅ!» https://t.me/Ye_setoch_Jemea
    Image from a post by ye_setoch_jemeaImage from a post by ye_setoch_jemea
    1,9903164Open in Telegram
  • ye_setoch_jemea

    18 Sept, 18:25

    forwarded from @abunibrase_and_namuse

    ሳምታዊ የዳዕዋ ፕሮግራማችተጀመረተጀመረተጀመረውዱ ወንድማችን አቡ ዩስራ ሙራድ ልጓማ ገብቷልሸር እያደረግን
    Image from a post by ye_setoch_jemeaImage from a post by ye_setoch_jemea
  • ye_setoch_jemea

    18 Sept, 14:35

    በትክክለኛው ቦታ ያልዋለ ጥረት ሁሉ ዋጋ አይሰጠውም ዋጋ ያልተሰጠው ጥረት ደግሞ ምንም ነው እንዲሁ ይባክናል ።ጉልበትህ፣ ጊዜህ ወይም ቅንነትህ ለማይገባው ቦታ ወይም ለማይረዳው ሰው ከተሰጠ አይመሰገንም ዋጋ ካላገኘ ደግሞ በከንቱ እንደፈሰሰ ውኃ ይባክናል።https://t.me/Ye_setoch_Jemea
    Image from a post by ye_setoch_jemeaImage from a post by ye_setoch_jemea
    1,690147Open in Telegram
  • ye_setoch_jemea

    18 Sept, 10:35

    forwarded from @documents143

    ❀﴿إِنَّ اللهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾.
    1,180voice message44Open in Telegram
  • ye_setoch_jemea

    18 Sept, 03:02

    🌹የጁምአ ስጦታዬ🌹﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾🌹قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً» اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ 🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد🌸የጁምአ ሱናዎች🌸 1⃣🌺ገላን መታጠብ2⃣🌺 ሽቶ መቀባት3⃣🌺ሲዋክ መጠቀም4⃣🌺 ጥሩ ልብስ መልበስ5⃣🌺 ሱረቱል ካህፍን መቅራት
    Image from a post by ye_setoch_jemeaImage from a post by ye_setoch_jemeaImage from a post by ye_setoch_jemeaImage from a post by ye_setoch_jemea
    2,060video22Open in Telegram
  • ye_setoch_jemea

    17 Sept, 10:45

    አብሽሩ ወንድሞቻችን የሀላል መንገዶች ውጣ ውረድ ቢኖርባቸውም ግን ጥንክር ብላችሁ በሀላል ተሰተሩ በዱኒያም በአኼራም ደስታ ያለው በሀላል ብቻና ብቻ ነውhttps://t.me/Ye_setoch_Jemea
    2,080video1511Open in Telegram
  • ye_setoch_jemea

    16 Sept, 10:33

    መልኳን ብቻ አይተህ አግብትሀትሙያ ዜሮአግራው ያረቢ ዳቦውኮ ወድብረድስት ተቀይሯልhttps://t.me/Ye_setoch_Jemea
    2,060video254Open in Telegram
  • ye_setoch_jemea

    15 Sept, 12:02

    ➡🔥አስፈላጊ ማሳሰቢያ⛔️❗️ ▪​በሴቶች ዘንድ በስፋት ተወዳጅነት ያላቸው እና በስፋት የሚለበሱ አንዳንድ ጌጣጌጦችና መለዋወጫዎች አንዱ የሆነው እና በሚያሳዝን ሁኔታ የዚህ «የአራት ቅጠል አበባ» ቅርጽ የክርስቲያን መስቀል ቅርጾች አንዱ መሆኑን ጥቂቶች ብቻ ናቸው የሚያውቁት። ▪​በመሆኑም ሙስሊም ሴቶች ከመስቀል ጋር ተመሳሳይነት ወይም መመሳሰል ያላቸውን ልብሶችም ሆነ ጌጣጌጦች/መለዋወጫዎች መጠቀም የተከለከለ (ሐራም) ነው። ይህንን መልእክት ባለማወቅ ሊጠቀሙ የሚችሉ ሌሎች እህቶች እንዲደርሳቸው አጋሩ ⛔️ውድ እህቶች ጥንቃቄ አድርጉ ገና አማረኝ ብላችሁ ወደ ሽርክ መንገድ እዳትጓዙ ከካፊሮች ጋር ከሚያመሳስሉ ነገሮች ተጠቀቁ❗️❗️https://t.me/Ye_setoch_Jemea
    Image from a post by ye_setoch_jemeaImage from a post by ye_setoch_jemeaImage from a post by ye_setoch_jemea
    2,8101652Open in Telegram
  • ye_setoch_jemea

    14 Sept, 15:22

    ሷሊህ የሆነች ሚስት ባህሪውን እንደ ብረት ዝጎ የሚያዝግን ባል እንኳ ቢኖራት ዝገቱን አስወግዳ እንዲያብለጨልጭ ማድረግ ትችላለች። በተቃራኒው ከሆነች ግን በውርጭ እንዳደረ ብረት በየ ጊዜው ዝገቱ እየጨመረ እንዲሄድና እንዲሻክር አድርጋ ትዳሯን አደጋ ላይ ትጥላለች።https://t.me/Ye_setoch_Jemea
    Image from a post by ye_setoch_jemeaImage from a post by ye_setoch_jemea
    2,9501622Open in Telegram
  • ye_setoch_jemea

    14 Sept, 10:02

    የዘመናችን እብድ ልብሱን የቀደደው ከሀላል እርቆ ሀራም የለመደውለስሜቱ ብቻ አችን ቢፈልግሽ አደራ እዳቀርቢው መራቅ ነው ያለብሽገቢቶ እህት አለምhttps://t.me/Ye_setoch_Jemea
    Image from a post by ye_setoch_jemeaImage from a post by ye_setoch_jemea
    1,9801716Open in Telegram
  • ye_setoch_jemea

    13 Sept, 13:25edited

    ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ይሄው ሊኩ የፈለጋችሁትን አውርዳችሁ ተጠቀሙhttps://play.google.com/store/apps/details?id=com.rjct.pro👇👇https://play.google.com/store/apps/details?id=com.rjctunnel.vpn አፕልኬሽኑን ከፍታችሁ ስትገቡ የላይኛው አይቀዬርም ታች ላይ ትነኩና ሰርች ማድረጊያው ላይ Ethiopia Free internet👉 New 👉✅ ይችን ምረጡ የው ብዙ Free የሚል ስላለ የሚሰራው ይህ ከላይ የፃፍኩት ነውያው ለእኔ ስለጠቀመኝ እናንተም ተጠቀሙበት ብዬ ነው 👍💯 https://t.me/Ye_setoch_Jemea
    3,020video1171Open in Telegram
  • ye_setoch_jemea

    13 Sept, 10:47

    ኢትዮ ያላችሁ ነፃ ሸበካ ተለቋል ተጠቀሙየአፕሊኬሽኑ ሊክ የሌላችሁ በዚች ጠቁሙኝ 👉👍 እንዲልክላችሁ 👇
    Image from a post by ye_setoch_jemeaImage from a post by ye_setoch_jemeaImage from a post by ye_setoch_jemea
    3,5009411Open in Telegram