Latest posts

የመዝሙር ደብተር
23 Sept, 15:07
❤️እንኳን ለጽጌ ፆም አደረሳቹ?መልካም ጾም እያልኩኝ እንዚህን ከታች የምታዩዋቸውን ቻናሎች ጋበዝኳችሁ!


የመዝሙር ደብተር
21 Sept, 19:04
💒 የአለማየሁ ዋሴ መፅሐፍት📚 ▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰➱ 1, እመጓ📚 ➱ 2, ዝጓራ 📚 ➱ 3, መርበብት 📚 ➱ 4, ሰበዝ 📚 ➱ 5, ሜተራሊዮን📚➲ ኦርቶዶክሳዊ መፅሐፍ ማውጫ 📖https://t.me/+Swgevc_okHzlBREl https://t.me/+Swgevc_okHzlBREl
የመዝሙር ደብተር
21 Sept, 18:21
🎉ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋልየ 200 ብር ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ!የንኤስ_አንበሳ የተባለው ማን ነው ?


የመዝሙር ደብተር
13 Sept, 19:38
📚 አእምሮን የሚያበለጽጉ ድንቅ መጻሕፍትን ይፈልጋሉ⁉️ታሪክን፣ ፍልስፍናን፣ የስነ-ልቦና ጥበብንና የቋንቋ እውቀትን በአንድ ቦታ ያግኙ❕ በ Book Mereja ቻናል፦📚ብርቅዬ የነፃ PDF መጻሕፍት 📚ጥንታዊ የታሪክ ድርሳናትና ሰነዶች💡 አጫጭርና በሳል 📚የመጽሐፍ ማጠቃለያዎች አዲሱን ዓመት በዕውቀትና በንባብ ይጀምሩ❕ አሁኑኑ ተቀላቅለው ያንብቡ👇👇👇 https://t.me/+SwgevT08mtTfup3Q https://t.me/+SwgevT08mtTfup3Q


የመዝሙር ደብተር
13 Sept, 19:17
🎉ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋልየ 200 ብር ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ!የንኤስ_አንበሳ የተባለው ማን ነው ?


የመዝሙር ደብተር
11 Sept, 20:06
📚 የነፍስዎ መንፈሳዊ ማዕድ❕ ድንቅ የሆኑ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የፒዲኤፍ (PDF) መጻሕፍትን በነጻ የሚያገኙበት ቻናል❕👇አሁኑኑ ሊንኩን ተጭነው ይባረኩበት👇 https://t.me/EOTCblogs https://t.me/EOTCblogs


የመዝሙር ደብተር
11 Sept, 19:48
🎉ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋልየ 200 ብር ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ!የንኤስ_አንበሳ የተባለው ማን ነው ?


የመዝሙር ደብተር
10 Sept, 17:07
🌼🎵 "የቀኑን ብርሃን ስላሳየኸን አምላካችን ሆይ ተመሰገን❕" 🌼አሮጌውን ዘመን አሳልፎ ለሁለተኛው አዲስ ዘመን ላበቃን ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይሁን❕ ልቦናን የሚያድሱ፣ ምስጋናና በረከትን የሚያበስሩ የአዲስ ዓመት የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙራትን አዘጋጅተንልዎታል።አዲሱን ዘመን በምስጋና እንጀምር⁉️ 👇👇👇 https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk


የመዝሙር ደብተር
25 Jul, 11:07edited
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ ✞✞ገብርኤል ስለው ሰምቶ✞✞ ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ 👏ገብርኤል ገብርኤል ሰለው ሰምቶ 👏መጣወደኔ ፈጥኖ 👏ሰንሰለቴን በጠሰው የአንበሶቹን አፍ ዘግቶ 👇👇👇1👇👇👇 ገብርኤል ስጋዬ ሳይረግፍ በአናብስቱ ጥፍር '' ''ታድጎኛል ምልጃው የመላኩ ፍቅር '' ''በረሐብ ለነደዱ አናብስት ሲጥሉኝ '' ''አንተ አለኸኝና ክንፎችህ ከለሉኝ 👇👇👇2👇👇👇 ገብርኤል ከአፎቹ ሲመዘዝ የጠላቴ ሰይፍ '' ''አጽንቶ ይዞኛል ፍሬዬ ሳይረግፍ '' ''አደገድጋለሁ አለኝና ፍቅሩ '' ''በእሳት ክንፉ ታጥራል የደጄ ድንበሩ 👇👇👇3👇👇👇 ገብርኤል በሰይፍ ተመትራል የክፉዎች ብክነት '' ''ሐብሉ ተበጣጥሷል ያመጡት ሰንሰለት '' ''ከቅድሱ ድንጋይ ሕይወት ከሚያፈልቀው
የመዝሙር ደብተር
24 Jun, 06:14
አሰርገዋ ለኢትዮጲያ በውብ ቅኔ እያለ ሃሌ ሉያ ክቡር ስሙ የማይረሳ ነው ቅዱስ ያሬድ ዝክሩ ዘላለም ነው/2×/አዝአሰርገዋ ተነጥቆ በመንፈስ አሰርገዋ እስካርያም መቅደስ አሰርገዋ የሰማዩን ዜማ አሰርገዋ ለምድሪቱ አሰማአዝአሰርገዋ ከመላዕክት እንጀራ አሰርገዋ የሰው ልጅ ተጋራ አሰርገዋ ያሬድ ማህሌታይ አሰርገዋ ሲያወርደው ከሰማይአዝ
የመዝሙር ደብተር
24 Feb 2024, 08:00
✞ኪዳነምህረት እመቤት✞ኪዳነ ምህረት እመቤት እመቤት(፪) ነይልን ነይልን ካለንበት (፪)ከሰማያት በላይ /ካለው ከማደሪያሽ/(፪) ዝማሬ ከሞላው ከዘላለም ቤትሽ የምድር ፍጥረታት /ማርያም ማርያም ሲሉሽ/(፪) የቃል እናት እመቤቴ /ነይ በሰረገላሽ/(፪) አዝ= = = = = ከጸጥታ ወደብ /ከፍቅር አውድማ/(፪) ከሰላሙ መንደር ከእውነት ከተማ ሰዐሊ ለነ ቅድስት /ውዳሴሽ ሲሰማ/(፪) ከሚካኤል ከገብርኤል ጋር /ነይልን ከራማ/(፪) አዝ= = = = = ዘርፋፋው ቀሚስሽ /ይውረድ ከሰማያት/(፪) እንባችን ይታበስ ባንቺ አማላጅነት የጽዮን ዝማሬ /ተሞላች ነፍሳቸን/(፪) ንዒ ንዒ ንዒ እንበል /እንደ አባቶቻችን/(፪) አዝ= = = = =
የመዝሙር ደብተር
24 Feb 2024, 07:59
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ ቻናላችንን በመቀላቀል አብረውን ይዘምሩ ፤ ለተዋሕዶ እንጋደል 👇👇👇👇👇👇👇👇 @yemezmurdebiter @yemezmurdebiter @yemezmurdebiter
የመዝሙር ደብተር
24 Feb 2024, 07:59
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ ቻናላችንን በመቀላቀል አብረውን ይዘምሩ ፤ ለተዋሕዶ እንጋደል 👇👇👇👇👇👇👇👇 @yemezmurdebiter @yemezmurdebiter @yemezmurdebiter
የመዝሙር ደብተር
24 Feb 2024, 07:59
በንጹሕ ደሙ ያዳነን። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ ቻናላችንን በመቀላቀል አብረውን ይዘምሩ ፤ ለተዋሕዶ እንጋደል 👇👇👇👇👇👇👇👇 @yemezmurdebiter @yemezmurdebiter @yemezmurdebiter
የመዝሙር ደብተር
24 Feb 2024, 07:59
ወገን ዘመድ ማንም ረዳት በሌለበት ዘመን ደርሰሽልኛል ድንግል ማርያም ውለታሽን አልረሳም። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ ቻናላችንን በመቀላቀል አብረውን ይዘምሩ ፤ ለተዋሕዶ እንጋደል 👇👇👇👇👇👇👇👇 @yemezmurdebiter @yemezmurdebiter @yemezmurdebiter
የመዝሙር ደብተር
24 Feb 2024, 07:58
እናት አለኝእናት አለኝ የምታብስ እንባ አያታለው ስወጣ ስገባ ኪዳነ ምህረት /3/ አንባ መጠጊያ ናትሔዋን ሰጥታኝ ከበለሱ ፍሬ እራቆቴን ብቆምም አፍሬ ልብሴን ይዘሽ ወደ እኔ ቀርበሻል ደጓ እናቴ ቤቴን አድምቀሻልኪዳነ ምህረት /3/ አንባ መጠጊያ ናት/አዝ፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠ለዘላለም ንጽህይት በመሆኗ ከኔ ጋር ነው ህያው ቃልኪዳኗ ደስተኛ ነኝ ሀዘኔን አልፌ አጽናኝ ሆናኝ የመስቀል ስር ትርፌ
የመዝሙር ደብተር
24 Feb 2024, 07:57
#ደጅ_ጠናሁደጅ ጠናሁ ቆይቼ ኪዳነ ምህረትን ተፅናናሁኝ ረሳሁ ሀዘኔን የአምላክ እናት እመቤታችንን ሞገስ ሁኚኝ ቀሪው ዘመኔንየመከራው ዘመን አለፈ እንደዋዛ አንቺን ተጠግቼ የአለሟን ቤዛ የልጅሽ ቸርነት የአንቺ ደግነት ባርያሽን ሰውሪኝ ከአስጨናቂው ሞት እናቴ ስምሽን ስጠራ አለፈ ያሁሉ መከራ እምባዬ በፊትሽ ፈሰሰ እምዬ በአንቺ እየታበሰ ሰላም ለኪ #አዝ ልቤ ባንቺ ፀና ከፍ ከፍም አለ በጠላቶቼ ላይ አፌ ተናገረ በማዳንሽ ስራ ባሪያሽ ደስ ብሎኛል የኃያላኑን ቀስት ልጅሽ ሰብሮልኛል እናቴ ስምሽን ስጠራ አለፈ ያሁሉ መከራ
የመዝሙር ደብተር
24 Feb 2024, 07:56
🌺💠❤️ኪዳነ ምሕረት እመቤት🌺❤️💠ኪዳነ ምሕረት እመቤት እመቤት/×፪/ ነይልን ነይልን ካለንበት/×፪/ከሰማያት በላይ ካለው ከማደሪያሽ/፪/ ዝማሬ ከሞላው ከዘለዓለም ቤትሽ የምድር ፍጥረታት ማርያም ማርያም ሲሉሽ/፪/ የቃል እናት እመቤቴ ነይ በሠረገላሽ/፪/#አዝማች......................................ከጸጥታው ወደብ ከፍቅር አውድማ/፪/ ከሰላሙ መንደር ከእውነት ከተማ ሰአሊለነ ቅድስት ውዳሴሽ ሲሰማ/፪/ ከሚካኤል ከገብርኤል ጋር ነይልን ከራማ/፪/#አዝማች.......................................ዘርፋፋው ቀሚስሽ ይውረድ ከሰማያት/፪/
የመዝሙር ደብተር
24 Feb 2024, 07:56
ኪዳነ ምሕረት የ ረፍቴ እናት# ዘማሪ አቤል መክብብኪዳነ ምህረት የዕረፍቴ እናት ሰላም ሆነ ባንች አማላጅነት ንፅህት ድንኳን በእምነት ያጌጥኩብሽ ሰላም ሆነ በአማኑኤል ልጅሽየብርሀን ዝናር ባይኖረኝም በንጉስ ፊት ተሸልም ብቆም በልጅሽ ነው ውበቴ ማማሩ በምልጃሽ ነው ስሜ መቀየሩ በልቤ ላይ ተነበበ ልጅሽ አሁን ስሜ ተጠርቷል በልጅሽ ከታች በምድር እስከሰማይ ድረስ ድርሻየ ነው ስምሽን ማወደስ(2)ኪዳነ ምህረት የእረፍቴ እናት ……………………………………
የመዝሙር ደብተር
24 Feb 2024, 07:55
ነህ ይሉኛልልቡ ያዘነና የተከዘ ይፅናናል ይለብሳል ባንቺ የታረዘ ስምሽን ጠርቼ መች አፍራለው እመአምላክ ብዬ እጣራለው ኪዳነ ምህረት እልሻለውአዝ ፦፦፦፦ ወዳጅ መስሎ ነው ያጠቃኝ ከሲኦል ረግረግ የጣለኝ በስጋ ከይሲ ተሰውሮ አበካከነኝ ልቤን ሰብሮ የጠገነልኝ ስብራቴን ከሩቅ አየሁት መዳኒቴን 2× የወለደችው ቤተልሔም ተኝቶ አየሁት ከግርግምአዝ።።።።።።። ሰባ ስምንት ነፍስ የበላው
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
