gram news
ይቅርታዬ channel avatar

ይቅርታዬ

@yikrtayee

እንኳን ወደ "ይቅርታዬ" ቻናላችን በደና መጡ! ያልተፈረደብን ሀጢአት ስላልሰራን አይደለም ደግሞ ከሳሹ ያቀረበብን ክስ የተዛባ እና የውሸት ስለሆነ አይደለም ደም ተከፍሎልን ምህረት አግንተናል Owner @Sami_Azusa "ይቅርታዬ ኢየሱስ ነው" Buy ads: https://telega.io/c/YIKRTAYEE

ProjectsENReligion

20,700subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • ይቅርታዬ

    22 Sept, 17:28

    ሻውር እየወሰድኩ🙈🤩ዛሬ መንፈስ ቅዱስ ሻውር እየወሰድኩ ያስተማረኝን ላካፍላቹ ፣ ግዜው ጥዋት ነበረ እና ሻውር የምወስድበት ውሃ በጣም ቀዝቅዟል ከመቀዝቀዙ ብዛት እንደበረዶ የሚያቃጥል ነበረ እና እንዴት አድርገ ይህንን ውሃ ሰውነቴን ላስነካው....? አንድ ሀሳብ መጣልኝ መጀመርያ እጄንና ፊቴን አስነካውት በትንሹ ቀጥዬ እግሬ ላይ ጨመርኩት፣ ከዛ ወደ ፀጉሬ ሄድኩ ቀስ በቀስ ሙሉ ሰውነቴን ውሃው ደረሰ ከትንሽ ደቂቃ በኋላ እንደውም ውሃው በጣም ተመቸኝ ሙቀትን ይሰጠኝ ጀመር even ውሃውን መጨመር ሳቆም መብረድ ጀመረኝ...... ጌታ እንደዝ አለኝ ሳሚ ተጠንቀቅ ሀጢያትም እንደዝህ ነው✨ነገሩን ሳሰላስለው ትክክል ነው ሀጢያትም ለመጀመርያ ጊዜ የማይመች ነገር እንደሆነ እንረዳለን ትንሽ እዛ ከቆየን በትንሹ ነክተን check እናረገዋለን ከዛ የእጃችንን #ትንሿን_ጣት እናስነካለን ቀጥለን እጃችንን፣ እግራችንን፣ ከዛ ጭንቅላታችንን ከዛ ሙሉ ማንነታችንን even መውጣት እስኪያቅተን ድረስ እንላመዳለን🙆‍♂ ለመውጣት ብንሞክር ራሱ ይበርደናል.... ስለዝህ የሀጢአት ትንሽ የለም እየቀለድን ተብትቦ እንዳይዘን እንጠንቀቅ ወዳጆቼ ፀጋው ይርዳን🙏 “ብልቶቻችሁንም የዓመፃ የጦር ዕቃ አድርጋችሁ ለኃጢአት አታቅርቡ...” — ሮሜ 6፥13ሼር አድርጉ @YIKRTAYEE
    38215532Open in Telegram
  • ይቅርታዬ

    21 Sept, 18:58

    forwarded from @grow_to_god

    📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹየምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
  • ይቅርታዬ

    21 Sept, 17:26

    በየመድረኮቻችን ኢየሱስ ብቻ ይሰበክ🔥
    536181Open in Telegram
  • ይቅርታዬ

    20 Sept, 17:25

    ሳትናገር ያደምጡሀል!ራስህን ለማስረዳት ብዙም አትድከም፤ ሰዎች ከንግግርህ በላይ ተግባርህ ነው የሚያሳምናቸው። ምን እንደምታስብ ለሁሉም ሰው አትናገር፤ ከጎጆ ቤት ያልዘለለ ህልም ላላቸው ስለ ፎቅ ቤት ብታወራ ምቀኛ ነው የምታተርፈው። ወዳጄ ፀጥ ብለህ አድርገህ አሳያቸው፤ ሳትናገር ያደምጡሀል!⁰▬▭▬ @yikrtayee ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @yikrtayee ▬▭▬⁰
    693186Open in Telegram
  • ይቅርታዬ

    18 Sept, 17:24

    እንዲሁ ርዕስ ሳቀይሩ በኢየሱስ ላይም ሌላ ሳደርቡ መኖር ይሁንላቹ
    843189Open in Telegram
  • ይቅርታዬ

    17 Sept, 17:23

    የምወዳችሁ airplane ከፍ ብሎ የሚበረው የምድር ስበት ስለሌለ አይደለም ንፋስ ስለማያስቸግረውም አደለም ግን በውስጡ ላይ በተቀመጠው የengine ሀይል ነው⚜️ በየትኛዎቹም ሁኔታዎች ጠንካራ ሆናችሁ ለማለፍ በውስጣችሁ ያለው የክርስቶስ ኃይል በቂ ነው!!
    1,0102165Open in Telegram
  • ይቅርታዬ

    16 Sept, 16:20

    ዛሬም ልገራችሁ?ወገንታት ኢየሱስ የሚለው ስም የምናፍርበት ሳይሆን የምናርፍበት ነው🔥
    1,110268Open in Telegram
  • ይቅርታዬ

    15 Sept, 17:19

    ዘፈንን መስማት ትዝታ ነዉ ¡¡ መዝሙርን መስማት ተስፋ ነዉ !!👉ዘፈንን መስማት ሀጥያት ነዉ 👉ዘፈንን ማዳመጥ የስጋን ምኞት ለመቀስቀስ እንድሁም ትዝታ ብቻ ነዉ ። 👉መዝሙርን ማዳመጥ ለነፍሳችን እርካታን የመንፈስ ብርታትን ከአምላክ ጋር የምንገናኝበት ተስፋን የምናገኝበት በዘላለማዊ ፍቅሩ ውስጥ በደስታ የመኖርን ህይወት የምንካፈልበት ነዉ ።Share @YIKRTAYEE Share @YIKRTAYEE
    1,2502541Open in Telegram
  • ይቅርታዬ

    14 Sept, 17:18

    እግዚአብሔር ሆይ ከአንተ የሚያርቀንን ሁሉ አርቅልን🙏
    1,2803464Open in Telegram
  • ይቅርታዬ

    13 Sept, 16:57

    በዚች ምድር ላይ በእግዚአብሔር መንፈስ ከተነኩ ሰዎች በላይ የምቀናባቸው አይነት ሰዎች የሉም፤ምናለ በሕይወቴ አንዴ እንኳን የያዕቆብ ለሊት ለኔ በሆነች፤ ምናለ እንደ ጳውሎስን የኢየሱስን ፊት አይቼ አይኖቼ በታወሩ 😭 ምናለ የእነርሱ መነካት ለኔም ቢደርሰኝ እላለሁ 😭ከኖራቹ ላይቀር እድሜ ልካቹን በሙሉ የምታወሩት አንድ ትልቅ Encounter እግዚአብሔር በህይወታቹ ይፈጠርላቹ🔥
    2,02938552Open in Telegram
  • ይቅርታዬ

    12 Sept, 16:17

    ዳዊት ግን ምን አይነት መንፈስ ቢነካዉ ነዉ😭😭“በሌላ ስፍራ ሺህ ቀን ከመኖር፣ በአደባባይህ #አንዲት ቀን መዋል ይሻላል፤ በክፉዎች ድንኳን ከመቀመጥ ይልቅ፣ በአምላኬ ቤት ደጅ #መቆም እመርጣለሁ።” — መዝሙር 84፥10 (አዲሱ መ.ት)እንዲህ ልባርካቹ መንፈስ ቅዱስ ጊዜያቹን፣ኑሮአቹን፣የኔ ምትሉትን እያንዳንዱን ነገር ይዉረሰዉ🔥@YIKRTAYEE
    1,66034176Open in Telegram
  • ይቅርታዬ

    10 Sept, 19:01

    የአመቱ የመጨረሻ ወር የአመቱ የመጨረሻ ሳምንት የአመቱ የመጨረሻ ሐሙስ የአመቱ የመጨረሻ ቀን የአመቱ የመጨረሻ ምሽት ደረስንስለዝህ እነዝያን ያለፋቹበትን ቀን እያሰባችሁ እግዝአብሔርን በማመስገን ተኙ 🥰🥰 @yikrtayee
    2,45029521Open in Telegram
  • ይቅርታዬ

    7 Sept, 16:36

    2018 በመልካምነትህ እና በምህረትህ አልፏል ግንአባ ሌላው ቢቀርብን ለ2019 የፀሎት ጉልበታችንን አጠንክር🥹🙏@አሜን🙏
    2,1306113Open in Telegram
  • ይቅርታዬ

    6 Sept, 18:40

    🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳቹ በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን እያዘጋጀን እንገኛለን የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን በዓሉ አብረን ድምቅ ብለን እናሳልፋለን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
  • ይቅርታዬ

    6 Sept, 16:29

    እህቶች የጳጉሜን የሽልማት ውድድር ጀምረናል ተቀላቀሉhttps://t.me/MUSHURIT/2632
  • ይቅርታዬ

    4 Sept, 18:53

    forwarded from @mushurit

    ሙሽሪት አብዝቶ....ስለአንድ ነገር አብዝተሽ ካሰብሽ ትርፉ ጭንቀት ነው አብዝቶ መጨነቅ ደግሞ እራስ ምታት ብቻ ነው ትርፉ...ስለነገሩ አብዝቶ ከመጨነቅ አብዝቶ መፀለይን ልመጂ ትርፉ መፍትሄ እና ሰላም ነው🥰
    2,22033311Open in Telegram
  • ይቅርታዬ

    2 Sept, 16:39

    ሰማይ ጸጥ ቢል ዝናብ ባይዘንብ ምድርም ደርቃ ብትጠወልግ (አምንሃለሁ) ደማናም ሳይኖር ዝናብ ይዘንባል ባዶ ሸለቆ ውኃ ይሞላል....@YIKRTAYEE
    2,560file1610Open in Telegram
  • ይቅርታዬ

    30 Aug, 17:32

    ዝናብ እንዳይዘንብ ማድረግ አትችልም፤ ጃንጥላ መያዝ ግን ትችላለህ!​👉 ህይወት ሁልጊዜ እኛ እንደፈለግነው አትሆንም። ማዕበል ይነሳል፣ ዝናብ ይዘንባል፣ ፀሐዩም ይበረታል። ብዙዎቻችን የምንደክመው ዝናቡን ለማቆም ስለምንታገል ነው። ነገር ግን እውነተኛው ጥበብ ያለው ዝናቡን በመቃወም ሳይሆን ጃንጥላ በመያዝ ውስጥ ነው።​✍️ ጥበበኛ ሰው ዝናብ እንደሚዘንብ ቀድሞ ያውቃል፤ ስለዚህ ጃንጥላውን አይረሳም። አንተም በህይወትህ ፈተናዎች እንደሚገጥሙህ አምነህ ተቀበል። ፈተናው እንዳይመጣ መጸለይ ብቻ ሳይሆን፣ ፈተናውን የምታልፍበት የውስጥ ጥንካሬና ትዕግስት እንዲኖርህ ራስህን አዘጋጅ።
    2,660334Open in Telegram
  • ይቅርታዬ

    29 Aug, 15:33

    ብዙ ጊዜ ጴንጤ ለጴንጤ በነፃነት የማውራት ነገር አይታይም🙂 ነገር ግን ከአህዛቡ ጋር በነፃነት የማውራቱ ነገር ይታያል።ይህንን የተገነዘቡ ወጣት ወንድሞቻችን ለምን እርስበርሳችን ማውራት እያለብን ወደሌላው እንሄዳለን ሲሉ አሰቡ...ለዚህም መፍትሔ ከሆነ ብለው ጴንጤ ቻት የተባለ ማህበር በቴሌግራም አቋቁመዋልእንዲህ ነውየተዘጋጀ bot አለ ወደሱ ቦት በመግባት በነፃነት ማውራት ትችላላችሁማንነታችሁን ማለትም username, phone number, photo የመሳሰሉ ነገሮችን እናንተ ካልላካችሁ በስተቀር ማንም አያውቃችሁም😊መጠቀም ከፈለጋቹ ከታች ባስቀመጥንላቹ link ገብታችሁ ተጠቀሙ👇👇👇@Pentechatbot @Pentechatbot @Pentechatbot @Pentechatbot @Pentechatbot @Pentechatbot @Pentechatbot @Pentechatbot
  • ይቅርታዬ

    26 Aug, 18:50

    መጓደጃችን ማነው?ዛፍ ላይ ያረፈች ወፍ ቅርንጫፉ ይሰበራል የሚል ፍራቻ የላትም ምክንያቱም የምትተማመነው የዛፉን ቅርንጫፍ ሳይሆን የራሷን ክንፎች ነው። በተመሳሳይ በእግዚአብሔር ላይ በመተማመን ህይወቱን የመሰረተ ሰው እንዲሁ ነው ከየትኛውም ፍርሃትና ስጋት ውጪ ነው። ምክንያቱም ሁሉን የሚችል አምላክን ተደግፎአልና።ኦሪት ዘዳግም 33:12 ¹² ስለ ብንያምም እንዲህ አለ። በእግዚአብሔር የተወደደ በእርሱ ዘንድ ተማምኖ ይኖራል፤ ቀኑን ሁሉ ይጋርደዋል፥ በትከሻውም መካከል ያድራል።
    3,4101743Open in Telegram