Latest posts

Zamzam Bank S.C
4 Jul 2025, 09:46
አንሳር ዲጂታል ፋይናንሲንግ-አካታች የፋይናንስ አገልግሎት!የፋይናንስ አገልግሎት ማግኘት ውጣ ዉረድ ሊኖረው አይገባም፣ ለዚህም ነው በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ ሙሉ በሙሉ ሸሪዓን መሰረት ያደረገ እና ከዋስትና ማስያዣ ነጻ ፣ ሴቶች ላይ ትኩረቱን በማድረግ በጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ንግድ ላይ ለተሰማሩ ዜጎች አንሳር ዲጂታል ፋይናንሲንግ አገልግሎትን ዘምዘም ባንክን ስራ ላይ ያዋለዉ።የእጅ ስልክዎን ብቻ ተጠቅመው ፣ባጠረ ጊዜ ተደራሽ፣ ለአጠቃቀም ቀላል በተለይም ሴቶች ፣ወጣቶች እና በአነስተኛ የንግድ ዘርፍ ለተሰማሩ ዜጎች ፋይናንስ ለማግኘት በቀላሉ ማመልከት ይችላሉ።አዲስ የንግድ ስራ ለመጀመር፣ ነባር ስራዎን ለማስፋፋት አሊያም የወደፊት ሕልምዎን ከግብ ለማድረስ አንሳር ሁል ጊዜም ከጎንዎ ነዉ!100% ዲጂታል ከዋስትና ነጻ አካታች በሸሪዓ የተደገፈየአንሳርን መተግበሪያን አሁኑኑ በማዉረድ በልበሙሉነት እና በክብር ወደ ቀጣዩ የፋይናንስ ግብዎ ይሸጋገሩ!Play Store - https://play.google.com/store/apps/details?id=com.halal.gebeya.halalApp Store - https://apps.apple.com/us/app/ansar-digital-financing/id6739957293ዘምዘም ባንክGoogle PlayAnsar Digital Financing - Apps on Google PlaySharia-Compliant B2B Marketplace with Zamzam Bank Financing10,200Open in Telegram
Zamzam Bank S.C
30 May 2025, 17:47edited
አንሳር ዲጂታል ፋይናንሲንግ-አካታች የፋይናንስ አገልግሎት!የፋይናንስ አገልግሎት ማግኘት ውጣ ዉረድ ሊኖረው አይገባም፣ ለዚህም ነው በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ ሙሉ በሙሉ ሸሪዓን መሰረት ያደረገ እና ከዋስትና ማስያዣ ነጻ ፣ ሴቶች ላይ ትኩረቱን በማድረግ በጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ንግድ ላይ ለተሰማሩ ዜጎች አንሳር ዲጂታል ፋይናንሲንግ አገልግሎትን ዘምዘም ባንክን ስራ ላይ ያዋለዉ።የእጅ ስልክዎን ብቻ ተጠቅመው ፣ባጠረ ጊዜ ተደራሽ፣ ለአጠቃቀም ቀላል በተለይም ሴቶች ፣ወጣቶች እና በአነስተኛ የንግድ ዘርፍ ለተሰማሩ ዜጎች ፋይናንስ ለማግኘት በቀላሉ ማመልከት ይችላሉ።አዲስ የንግድ ስራ ለመጀመር፣ ነባር ስራዎን ለማስፋፋት አሊያም የወደፊት ሕልምዎን ከግብ ለማድረስ አንሳር ሁል ጊዜም ከጎንዎ ነዉ!100% ዲጂታል ከዋስትና ነጻ አካታች በሸሪዓ የተደገፈየአንሳርን መተግበሪያን አሁኑኑ በማዉረድ በልበሙሉነት እና በክብር ወደ ቀጣዩ የፋይናንስ ግብዎ ይሸጋገሩ!Play Store - https://play.google.com/store/apps/details?id=com.halal.gebeya.halalApp Store - https://apps.apple.com/us/app/ansar-digital-financing/id6739957293ዘምዘም ባንክGoogle PlayAnsar Digital Financing - Apps on Google PlaySharia-Compliant B2B Marketplace with Zamzam Bank Financing10,800Open in Telegram
Zamzam Bank S.C
7 May 2025, 06:43edited
ዘምዘም ባንክ በአቃቂ ገበያ!የምስራች ለአቃቂ እና አካባቢዋ ማህበረሰብ በሙሉ!!ባንካችን 92ኛ ቅርንጫፉን ሞቅ ደመቅ ባለው መሀል አቃቂ ገበያ ውስጥ አቃቂ-ረህማን በሚል ስያሜ በቅርቡ ስራ ይጀምራል!!በቅርብ ቀን!!!ዘምዘም ባንክ የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!#ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #Ethiopia #IslamicFinance #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #ifbb
10,100Open in Telegram
Zamzam Bank S.C
7 May 2025, 06:42

8,740Open in Telegram
Zamzam Bank S.C
7 May 2025, 06:41
አንሳር ዲጂታል ፋይናንስ በአለም አቀፍ የኢቲካል ፋይናንስ ፈጠራ ውድድር ሽልማቶች EFICA 2025 የከፍተኛ 3 ግሎባል ፈጠራን ተቀላቅሏል! የዘምዘም ባንክ ሸሪዓን መሰረት ያደረገው አንሳር ዲጂታል ፋይናንሲንግ ፕላትፎርም በአቡ ዳቢ ኢስላሚክ ባንክ እና በለንደን የአክሲዮን ልውውጥ ቡድን በተዘጋጀው 7ኛው የኢቲካል ፋይናንሺያል ኢንኖቬሽን ውድድር እና ሽልማቶች (EFICA) ከመጀመሪያዎቹ ሶስት ዓለም አቀፍ ፈጠራዎች መካከል እውቅና ማግኘቱን በደስታ እናበስራለን። ፕላትፎርሙ ከክፍያ ፋይናንሺያል ቴክኖሎጂ ጋር በመተባበር የጎለበተ መሆኑ ይታወሳል፡፡ በዚህ ውድድር በአለም ዙሪያ ከ150 በላይ አመልካቾች ጥብቅ በሆነ ሶስት ደረጃ የግምገማ ሂደት የተመዘኑ ሲሆን የአንሳር ዲጂታል ፋይናንሲንግ ፕላትፎርም በመጨረሻ 3 ምርጥ ፈጠራዎች ተርታ በመመደቡ ክፍያ ፍይናንሺያል ቴክኖሎጂ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ የፊንቴክ ድርጅት በመሆን የ EFICA ተሸላሚ እንዲሆን አስችሎታል። ይህ ታሪካዊ ክንውን ኢትዮጵያን በኢቲካል ፋይናንስ እና ፈጠራ በዓለም አቀፍ ደረጃ ላይ እንድትገኝ አስችሏል። ይህ እውቅና የዛምዛም ባንክ እና አጋሩ ክፊያ ፋይናንሺያል ቴክኖሎጂ ፈጠራን ለማስተዋወቅ እና ለMSMEs የፋይናንስ አቅርቦትን ለማስቻል ያላቸውን ያላሰለሰ ቁርጠኝነት አሳይቷል። ዘምዘም ባንክ እና ክፊያ በትብብር የአንሳር ፕላትፎርምን ወደ ትግበራ ይዘው በገቡ በጥቂት ወራት ውስጥ እንደዚህ አይነት ትብብሮች እንዴት የኢቲካል ፋይናንስ ላይ ትርጉም ያለው ለውጥ እንደሚያመጣ አሳይተዋል። በዚህ ትብብር በሺዎች ለሚቆጠሩ ጥቃቅን፣ አነስተኛና መከከለኛ8,810Open in Telegram
Zamzam Bank S.C
9 Mar 2025, 11:54

10,400Open in Telegram
Zamzam Bank S.C
9 Mar 2025, 11:53
ሴቶችን ማብቃት ማህበረሰብን ማጠንከር ነው!!ረመዳን የለውጥ ፣የዕድገት እና የመስጠት ወር እንደመሆኑ ዘምዘም ባንክ በዚህ የተቀደሰ ወር የሚያደርጉትን መልካም ስራዎች ሁሉ ለመደገፍ ከጎንዎ ነው። ማህበረሰባችንን ለማገልገል ቁርጠኛ እንደመሆናችን በተለይም ተገቢው የፋይናንሺያል አገልግሎት ያልተሰጣቸውን የሴቶችን የፋይናንሺያል ተጠቃሚነት ትኩረት በመስጠት በመጪው ጊዜ የሴቶች ሚናን ከፍ ለማድረግ እየተጋን እንገኛለን። ስራ ፈጣሪ እናቶችን እና ወጣት ሴቶችን በማበረታታት የዕድገት መሰረት እንዲሆኑ ከማድረግ ባሻገር ባንካችን የብዙኃን ተግዳሮት የሆነውን የፋይናንስ አቅርቦት ተደራሽ በማድረግ ከጥረታቸው ጎን ይቆማል። ይህን ታላቅ ዓላማ ዕውን ከማድረግ አንጻር ወ/ሮ መሊካ በድሪ የዘምዘም ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ እና የኢትዮጵያ ሴቶች ፋይናንሺያል ትስስር ቦርድ ሰብሳቢ ይህን ራዕይ ከግብ ለማድረስ በቁርጠኝነት በመምራት ለስኬት ለማብቃት እያደረጉት ላሉት ጥረት በቅርቡ በባንክ ኢንደስትሪ ፈር ቀዳጅ ሴት አመራር በመባል ሽልማት የተቀበሉ ሲሆን ይህ ሽልማት ሴቶች ዕድሉን ካገኙ ከፍ ያለ የአመራር ክህሎት ያላቸው መሆኑን አመላካች ነው። ባንኩ ስራ በጀመረበት አመት በሴት ባለሙያዎች ብቻ አገልግሎት የሚሰጥ ሀጀራ የተሰኘ ቅርንጫፍ አዘጋጅቶ ወደ ስራ መግባቱ ይህንን ያሳያል፡፡ በሀጀራ ቅርንጫፋችን ደንበኞች በተለይም ሴቶች ገንዘባቸውን ማስተዳደር፣ የባለሙያ ድጋፍ ማግኘት እና የፋይናንስ አገልግሎቶችን በምቾት መከታተል ይችላሉ። በቅርቡም በሀገራችን የመጀመሪያው ከወለድ እና ከዋስትና ማስያዣ ነጻ በሆነው አንሳር ዲጂታል10,100Open in Telegram
Zamzam Bank S.C
27 Jan 2025, 14:40
ከ60 ሀገራት በላይ የተውጣጡ ተወዳዳሪዎች የሚሳተፉበት እና በዘይድ ኢብን ሳቢት የቁርዓን ማህበር አማካይነት በአዲስ አበባ እስታዲየም የሚዘጋጀው የቁርዓን እና የዓዛን ውድድር እሁድ ጥር 25 ቀን 2017 ይከናወናል።ይህን ታላቅ ዝግጅት ለመታደም እንዲያስችልዎ የመግበያ ትኬትዎን በዘምዘም ባንክ በኩል በማንኛውም የክፍያ መንገድ በመጠቀም፣ ማለትም ከየትኛውም የባንክ አካውንት፣ በቴሌ ብር፣በቪዛ ካርድ ወይም ሳንቲም ፔይን በመጠቀም በዘምዘም ባንክ በኩል በቀላሉ የመግቢያ ትኬቱን ማግኘት ይችላሉ።https://santim.io/?eid=9220ዘምዘም ባንክ የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!#ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #Ethiopia #IslamicFinance #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB
13,000Open in Telegram
Zamzam Bank S.C
26 Dec 2022, 10:22

28,000Open in Telegram
Zamzam Bank S.C
17 Apr 2022, 20:22
https://fb.watch/csc89UYtLb/36,300Open in Telegram
Zamzam Bank S.C
17 Apr 2022, 20:21
በዘምዘም ባንክ ቅርንጫፎች በመገኘት የኤቲኤም ካርድ መጠየቂያ ቅጽን በመሙላት ዘምዘም ኤቲኤም ካርድን እንዲወስዱ በአክብሮት እንጋብዛለን ። ዘምዘም ኤቲኤም ካርድን በሁሉም የኤቲኤምና ፖዝ ማሽኖች ላይ መጠቀም ይችላሉ። #ዘምዘም ባንክ የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ32,700Open in Telegram
Zamzam Bank S.C
17 Feb 2022, 19:28
https://www.facebook.com/zamzambanksc/videos/622803005463974/?app=fblFacebookLog in or sign up to viewSee posts, photos and more on Facebook.36,800Open in Telegram
Zamzam Bank S.C
23 Oct 2021, 18:50
የኡሙ ኩልስመ፡ የሙሉካ ልጆች፤ የእምነት ተምሳሌት፡ የሐጅ አሊዬ ፈርጦች፤ የጥንካሬ ምንጭ፡ የጥበብ ውጤቶች፤ ባህላቸው ሱና፡ የሃቢብ ወዳጆች፤ ሓራም ሚጠየፉ፤ ሃላል ነው ከስባቸው፤ ተጨማሪ ደስታ፡ ሐሴት ሊሆናቸው፤ ተወዳጅ ባንካችን፡ ዘምዘም መጣላቸው፡፡ዘምዘም ባንክወራቤ አግኖት ሕንፃ ላይ በቅርብ ቀን ይጠብቁን

43,100Open in Telegram
Zamzam Bank S.C
16 Sept 2021, 06:01
አዲሱ የሸሪሀ ህግን በመከተል የሚተዳደረው ዘምዘም ባንክ የባንኩን በሀላል የመጀመር ብስራት በማብሰር ልዮ ልዮ ስጦታዎችን ለደንበኞቹ ይዞ መቷል #የ2014 በጀት አመት#ያጋሩ ይሸለሙ https://t.me/Zemzembankscእንኳን ደስ አላችሁ የዘምዘም ባንክ እድገት በአጭር ጊዜ ውስጥ ከ 10 በመቶ ወደ 40 በመቶ ማደጉን ምክንያት በማድረግ የባንካችን ፕሬዝዳንት #አቶ_ከድር_ከማል እስከ መስከረም_30 ብቻ የሚቆይ #የቴሌግራም_ገፅ ማነቃቂያ የሚሆን ሽልማቶች ተዘጋጅቷል።https://t.me/Zemzembanksc እስከ_መስከረም_30 ድረስ የሚቆይ ልዩ የሽልማት ፕሮግራም አዘጋጅቷል። በዚህም መሰረት እድለኞችን በርካታ # ስጦታዎችን ለመሸለም ተዘጋጅተናል! # 1ኛ . ለ100 እድለኞች ከ30,000 ብር በላይ ዋጋ የሚያወጡ ባለ 42 ኢንች ፍላት ስክሪን ቲቪዎች እና ከ10,000 ብር በላይ ግምት ያላቸው የቤት እቃዎች # 2ኛ . ለ 80 እድለኞች 20ሺ ብር እና እያንዳንዳቸው ከ15,000 ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የማቀዝቀዣ ፍሪጆች፤ # 3ኛ . ለ 75 እድለኞች 10ሺ ብር እና እስከ 7,000 ብር የሚያወጡ Infinix ሞባይል ቀፎዎች # 4ኛ . ለ 50 እድለኞች 10ሺ ብር እና የSAMSUNG A10S የሞባይል ቀፎዎች # 5ኛ . ለ 20 እድለኞች 5ሺ ብር እና የTechno spark የሞባይል ቀፎች እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ የአዲስ አመት ስጦታዎችን አዘጋጅተናል። #ይፍጠኑ እስከ #መስከረም_30 2014 ድረስ የእነዚህ አጓጊ ሽልማቶች ባለ እድል ይሁኑ።ልብ ይበሉ‼️በሽልማት ፕሮግራሙ ከመሳተፍዎ በፊት #TelegramZamzam Bank S.CThe only Islamic financial in Ethiopia @zamzambankbot228,000Open in Telegram
Zamzam Bank S.C
15 Jul 2021, 11:52
Bethel coming Soon.


34,800Open in Telegram
Zamzam Bank S.C
7 Jun 2021, 04:25
https://www.facebook.com/BSTLEHULUM/videos/3142539472737079/?flite=scwspnssFacebookLog in or sign up to viewSee posts, photos and more on Facebook.29,900Open in Telegram
Zamzam Bank S.C
3 Jun 2021, 15:01

28,000Open in Telegram
Zamzam Bank S.C
3 Jun 2021, 15:01

26,900Open in Telegram
Zamzam Bank S.C
3 Jun 2021, 14:56
https://www.facebook.com/zamzambanksc/videos/3850348135062457/FacebookLog in or sign up to viewSee posts, photos and more on Facebook.25,600Open in Telegram
Zamzam Bank S.C
2 Jun 2021, 19:04

24,000Open in Telegram
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
