gram news
ዜና አርሰናል channel avatar

ዜና አርሰናል

@zena_arsenal

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም - የዝዉዉር ዜና - የአሰልጣኞች አስተያየት - የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ - ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo

ProjectsENSports

325,000subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • ዜና አርሰናል

    23 Sept, 21:52

    የክለባችን አካዳሚ ለ2026 ሜሲ ካፕ ውድድር ግብዣ ደርሶታል።🐐🎉@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
    Image from a post by ዜና አርሰናልImage from a post by ዜና አርሰናልImage from a post by ዜና አርሰናል
    1,33035722Open in Telegram
  • ዜና አርሰናል

    23 Sept, 21:04edited

    Var ባይኖር የሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ![FotMob]@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
    Image from a post by ዜና አርሰናልImage from a post by ዜና አርሰናል
    2,7204791Open in Telegram
  • ዜና አርሰናል

    23 Sept, 20:06

    🇪🇸@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
    Image from a post by ዜና አርሰናልImage from a post by ዜና አርሰናል
    4,78013631Open in Telegram
  • ዜና አርሰናል

    23 Sept, 19:04

    ካላፊዮሪ ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር በልምምድ ላይ።📸🇮🇹@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
    Image from a post by ዜና አርሰናልImage from a post by ዜና አርሰናል
    9,0402101191Open in Telegram
  • ዜና አርሰናል

    23 Sept, 18:06

    ለዮክሬሽ የውድድር ዓመቱ አጀማመር ቀላል አልነበረም፤ የተጫወተበት ደቂቃ ውስን በመሆኑም፣ አንዳንዶች ስለ ወደፊት ዕጣ ፈንታውና በእሱ ጉዳይ ወደፊት ምን ሊፈጠር እንደሚችል መነጋገር ጀምረው ነበር። በክረምቱ የዝውውር ወቅት ዮከሬሽን ይፈልጉ የነበሩ፣ በተለይም ከስፔን የነበረውን ሁኔታ የጠየቁ በጣም ትላልቅ ክለቦች እንደነበሩ ማረጋገጥ እችላለሁ። ነገር ግን የአርሰናል ምላሽ ሁልጊዜም ግልጽ ነበር። ተጫዋቹ
    Image from a post by ዜና አርሰናልImage from a post by ዜና አርሰናልImage from a post by ዜና አርሰናል
    13,5001703217932Open in Telegram
  • ዜና አርሰናል

    23 Sept, 18:04

    ለዮክሬሽ የውድድር ዓመቱ አጀማመር ቀላል አልነበረም፤ የተጫወተበት ደቂቃ ውስን በመሆኑም፣ አንዳንዶች ስለ ወደፊት ዕጣ ፈንታውና በእሱ ጉዳይ ወደፊት ምን ሊፈጠር እንደሚችል መነጋገር ጀምረው ነበር።በክረምቱ የዝውውር ወቅት ዮከሬሽን ይፈልጉ የነበሩ፣ በተለይም ከስፔን የነበረውን ሁኔታ የጠየቁ በጣም ትላልቅ ክለቦች እንደነበሩ ማረጋገጥ እችላለሁ።ነገር ግን የአርሰናል ምላሽ ሁልጊዜም ግልጽ ነበር። ተጫዋቹ ለሽያጭ አይቀርብም። በዮከሬሽ ላይ ሙሉ እምነት አለን፤ እንዲቆይም እንፈልጋለን። አርሰናል ይህንን አቋሙን በጸና ሁኔታ የጠበቀ ሲሆን፣ ተጫዋቹ እንዲለቅ አይፈልግም።[Fabrizio Romano]@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
    Image from a post by ዜና አርሰናልImage from a post by ዜና አርሰናል
    13,100107397Open in Telegram
  • ዜና አርሰናል

    23 Sept, 17:56

    ትክክለኛው እድል ካላጋጠማቸው በቀር አርሰናሎች በጥር ወር ትልልቅ ዝውውሮችን ማድረግንም አይመርጡም።❌ያ ካልሆነ የሚፈልጉትን ተጫዋች በክረምቱ ማስፈረምን ይመርጣሉ።[Fabrizio Romano]@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
    Image from a post by ዜና አርሰናልImage from a post by ዜና አርሰናል
    13,20022328888Open in Telegram
  • ዜና አርሰናል

    23 Sept, 17:45

    ብሩኖ ጊማሬሽ ሰንደርላንድ ላይ ያስቆጠራት ግብ ፣ ዳቪድ ራያ ደግሞ ከቼልሲ ጋር ያዳነው ሙከራ እና ከሰንደርላንድ ጋር ያዳነው ፔናሊቲ የወሩ ምርጥ እጩዎች ውስጥ መካተት ችለዋል።🎖🗓ሙሉ እጩዎቹ ነገ ይፋ የሚደረጉ ይሆናል።✅[Cris]@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
    Image from a post by ዜና አርሰናልImage from a post by ዜና አርሰናልImage from a post by ዜና አርሰናል
    13,500247224Open in Telegram
  • ዜና አርሰናል

    22 Sept, 18:16

    ❤️@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
    Image from a post by ዜና አርሰናልImage from a post by ዜና አርሰናል
    9,140278236Open in Telegram
  • ዜና አርሰናል

    22 Sept, 18:09

    ማስታገሻ ከፈለጋችሁ የሴቶቹ ቻምፒየንስ ሊግ አለ።✅4:00⌚️@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
    Image from a post by ዜና አርሰናልImage from a post by ዜና አርሰናል
    9,860147599641Open in Telegram
  • ዜና አርሰናል

    22 Sept, 17:38

    አርሰናልን ለማየት 18 ቀናት ይቀራሉ። @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
    Image from a post by ዜና አርሰናልImage from a post by ዜና አርሰናልImage from a post by ዜና አርሰናል
    12,50022322983Open in Telegram
  • ዜና አርሰናል

    22 Sept, 16:35

    ሚኬል አርቴታ በአርሰናል ቤት አዲስ የረጅም ግዜ ውል ለመፈረም ተስማምቷል። በቀጣይ መደበኛ ሂደቶች የሚከተሉ ይሆናል።🔜 ስምምነቱ የክፍያ ጭማሪን ያካተተ ሲሆን ሚኬል አርቴታም ዝውውሮችን እና ሌሎች ወሳኝ ነገሮችን ለማዋቀር ቁልፍ ሰው ሆኖ ይቀጥላል።🔑 በቃል ደረጃ ከስምምነት ተደርሷል። [Fabrizio Romano] @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
    Image from a post by ዜና አርሰናልImage from a post by ዜና አርሰናልImage from a post by ዜና አርሰናል
    15,30030620632Open in Telegram
  • ዜና አርሰናል

    22 Sept, 16:15

    አርሰናልን ለማየት 18 ቀናት ይቀራሉ።@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
    Image from a post by ዜና አርሰናልImage from a post by ዜና አርሰናል
    15,5002803329975Open in Telegram
  • ዜና አርሰናል

    22 Sept, 14:54

    ሚኬል አርቴታ በአርሰናል ዋና አሰልጣኝነት360 ጨዋታዎች 224 ድል 60 አቻ 76 ሽንፈት 5 ዋንጫዎች@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
    Image from a post by ዜና አርሰናልImage from a post by ዜና አርሰናል
    17,3004078426865Open in Telegram
  • ዜና አርሰናል

    22 Sept, 14:23

    ዴክላን ራይስ ቢያንስ እስከ 2031 ክረምት ድረስ በአርሰናል ያለውን ውል ለማራዘም ተዘጋጅቷል።🔜✍️ [Alex Crook] @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
    Image from a post by ዜና አርሰናልImage from a post by ዜና አርሰናልImage from a post by ዜና አርሰናል
    17,300234625421Open in Telegram
  • ዜና አርሰናል

    22 Sept, 14:16

    ሚኬል አርቴታ በአርሰናል ቤት አዲስ የረጅም ግዜ ውል ለመፈረም ተስማምቷል። በቀጣይ መደበኛ ሂደቶች የሚከተሉ ይሆናል።🔜 ስምምነቱ የክፍያ ጭማሪን ያካተተ ሲሆን ሚኬል አርቴታም ዝውውሮችን እና ሌሎች ወሳኝ ነገሮችን ለማዋቀር ቁልፍ ሰው ሆኖ ይቀጥላል።🔑 በቃል ደረጃ ከስምምነት ተደርሷል። [Fabrizio Romano] @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
    Image from a post by ዜና አርሰናልImage from a post by ዜና አርሰናልImage from a post by ዜና አርሰናል
    16,20028792Open in Telegram
  • ዜና አርሰናል

    22 Sept, 14:10

    ያኩብ ኪዊዮር ወደ ፖርቶ ስለመሄዱ"ወደ ፖርቶ መምጣት በጣም እፈልግ ነበር እናም ፖርቶ እንደሚፈልገኝ ሳውቅ ወዲያውኑ ‘እሺ’ አልኩ ምክንያቱም እዚህ ብዙ የመጫወቻ እድል እንደማገኝ አውቄ ነበር፤ ፖርቶም ትልቅ ክለብ ነው።በየሳምንቱ መጫወት እንድታድግ በጣም ይረዳል። በሜዳ ላይ ብዙ ጊዜ ማሳለፍ ከእያንዳንዱ ጨዋታ ጋር እንድታድግ ያደርግሃል። ወደዚህ በመምጣቴ 100% ደስተኛ ነኝ።"@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
    Image from a post by ዜና አርሰናልImage from a post by ዜና አርሰናል
    15,400132246Open in Telegram
  • ዜና አርሰናል

    22 Sept, 14:10

    🎲 ኬኖ ሁልጊዜ ጥሩ ምርጫ ነው! በMelbet በእያንዳንዱ ዕጣ ፈጣንና አስደሳች ልምድን ይዝናኑ። 🚀🎮 ዕድለኛ ቁጥሮችዎን ይምረጡ እና ፈጣን እና አስደሳች ዙሮችን ያጣጥሙ። 🍀 እያንዳንዱ ጨዋታ ትልቅ ሽልማት የማሸነፍ አዲስ ዕድል ነው። 🎁 ከጨዋታዎ የበለጠ ለማግኘት ቦነሶችዎን ያስጀምሩ።🔥 አሁኑኑ Keno ይጫወቱ እና ዕድልዎን ይፈትሹ!
    Image from a post by ዜና አርሰናልImage from a post by ዜና አርሰናል
    14,200911Open in Telegram
  • ዜና አርሰናል

    22 Sept, 14:10

    forwarded from @jenenugames

    🏆🌟🌟🔥ዕድልና ደስታ በአንድ ቦታ! Multi Hot 5 ይጫወቱ እና ይንበሽበሹ።💰አሁኑኑ በመመዝገብ መጫወት ይጀምሩ🌐 ዌብሳይት፦ https://jenenugames.com 📱 ቴሌግራም ቦት - @jenenugames_bot🌐ቻናላችን🤫 ለማንኛውም ጥያቄ በ @jenenugames_support ይፃፉልን
    Image from a post by ዜና አርሰናልImage from a post by ዜና አርሰናል
  • ዜና አርሰናል

    22 Sept, 14:10

    forwarded from @mezobets

    🐤ዶሮዋን ያሻግሯት፣ በሽልማት ይንበሽበሹ! ✨📌ዌብሳይታችንን ለመጠቀም VPN ማብራቶን ያስታውሱ!Deposit አደራረግ ለማየት ⬇️ https://t.me/mezobets/415ለማንኛውም ጥያቄ በ+393508980720 ይደውሉልን ወይም በWhatsapp ያነጋግሩን! ወይም ደግሞ በ @mezzobetsupport ያነጋግሩን!✈️ Mezzo.bet 📱 Telegram
    Image from a post by ዜና አርሰናልImage from a post by ዜና አርሰናል
    12,60051Open in Telegram