Latest posts

Zeraf Books
19 Sept, 18:57
If You see anything that caught your interst, ~ Available to order @Zerafb. Shipping Worldwide 🇺🇸🇨🇦🇫🇷🇮🇹 & Delivering Locally.




Zeraf Books
19 Sept, 09:45edited
ተመልሰናል 🙏በኢህአፓ አባላት ከነበሩ ግለሰቦች የተፃፉ የእስር ቤት (የከርቸሌ) ማስታወሻዎች:-📖 ካገር ፍቅር - አዲሳባ ~ ጀሚል አክበር📖 ፍፁም ነው እምነቴ (ቀይ ሽብር) የከፍተኛ 15 እውነተኛ ታሪክ ~ ነሲቡ ስብሃት (አሉላ)~ Inbox @Zerafb To Order. Shipping Worldwide 🇺🇸🇫🇷🇨🇦🇩🇪🇮🇹 & Delivering locally.


Zeraf Books
14 Sept, 17:19
#New_Arrival''ተረት ተረት'' ቤተኛችን ነው፤ ሁለት ቃላት: ፊተኛው ቅጽል፣ ኋለኛው ስም። ትርጓሜው: ''በቦታ እና በጊዜ ፈጽሞ የራቀ'' ። ደራሲው መሠረት አበጀ ፊተኛዋን ቅጽል ብቻ ላመል በመለወጥ ያ ሩቅ - የሩቅ ትዝታ - ተረት: ለካ እጓዳችን ውስጥ ያለ የእኛውን መልክ ማሳያ መስተያት ኖሯል ሊለን ''ውነት ተረት'' ብሎ መጣብን። እውነትም የገዛ ኑሯችንን እንዲህ ''ተረት'' ብለን፣ ራሳችንን ደልነን ካላነበብነው ጥልቀቱ መችም አይገባን። ''ወንድም' ት'' የወንድምና እኅት ፍቅር - ንትርክ ብቻ አይደለም ፤ ማረቂያው ሩቅ የሆነውን ሃገራዊ ትዕይንት በተዋንዮ ያስነብበናል። ከቶም ''ግብዣ'' የዘንድሮውን የወል የፍትሕ ግንዛቤ ያውጃል፤ ካምና ካቻምናም ልቆ። ''አንበለ ፍታት'' ፈሪሳዊ ልማዶቻችንን እንደኮሶ ይግተናል። ግን ሥነጽሑፍን ሥነጽሑፍ ብለው የሰየሙልን ዕረፍት ይግባቸው፤ ጎስቋላ ሕይወታችን በመሠረት ብዕር ሲሣል ሥን ኾኖ ይታያል፤ ሥዕል ነውናም ተመላልሰን እንድናየው ''ግብዣ'' ይቀርባል።(ይኩኖአምላክ መዝገቡ ዘርአብሩክ) የሥነጽሑፍ ኣስ/ተማሪ~ Inbox @Zerafb To Order. Shipping Worldwide 🇺🇸🇫🇷🇨🇦🇩🇪🇮🇹 & Delivering locally.




Zeraf Books
13 Sept, 16:00edited
~ መጽሐፍ ጥቆማ ~በዛሬዋ ቀን ማለትም መስከረም 2 ፣ 1967 ዓ.ም ነበር - ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ ከስልጣናቸው መውረዳቸው ለህዝብ በሬድዮ ይፋ የሆነው። ... ይህን አስመልክቶ በሃገራችን የጋዜጠኝነት ዘርፍ ላይ ጉምቱ የሚባሉና በልዩ ልዩ የስራ ዘርፍ በመስራት ሀገራቸውን ያገለገሉት ''አሀዱ ሳቡሬ፣ አጠገበኝ ወሬ'' የተባለላቸው አሐዱ ሳቡሬ፥ 1998 ላይ ያሳጠሙትን 📖 ''የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ፍጻሜና የደርግ አነሣሥ'' የተሰኝ መጽሐፋቸውን እንድታነቡ መጠቆም እንወዳለን።~ Inbox @Zerafb To Order. Shipping Worldwide 🇺🇸🇫🇷🇨🇦🇩🇪🇮🇹 & Delivering locally.


Zeraf Books
13 Sept, 15:37
If You see anything that caught your interst, ~ Available to order @Zerafb. Shipping Worldwide 🇺🇸🇨🇦🇫🇷🇮🇹 & Delivering Locally.




Zeraf Books
10 Sept, 18:15
ለገፃችን ወዳጆችና ለደንበኞቻችን ፥ እንዲሁም ለተቀረው የሀገራችን ህዝብ መልካም አዲስ ዓመት ይሁን! 2019 በዚህ ዘመን አይሽሬ የጂጂ ዘፈን ግባ ብለናል 😊 እንኳን አደረሳችሁ 🙏https://m.youtube.com/watch?v=dlpQ5hPwHj8&pp=iggCQAE%3DYouTubeEgigayew Shibabaw(Gigi) - Ete Adey Ababa with lyrics (እቴ አደይ አባባ)እጅጋየው ሽባባው(ጂጂ) - እቴ አደይ አባባ ከግጥም ጋር
Zeraf Books
7 Sept, 16:13edited
የታላቁ ጸሐፊ የሀብታሙ አለባቸው መጻሕፍት እኛ ዘንድ ይገኛሉ።መጻሕፍቱም መቼታቸውን - በኢትዮጵያ ፖለቲካል ዳራ ላይ ታላላቅ የሚባሉ አልያም ታሪክን የቀየሩ ክስተት፣ ግለሰቦችና ፖለቲካል እንቅስቃሴዎች ላይ ያተኩሩ ነገሮች ላይ ሲያጠነጥኑ ፥ እይታን የሚበለፅጉና በምሰጣ የሚጨረሱ ታሪካዊ ልቦለዶች ናቸው።''ታላቁ ተቃርኖ'' የተሰኘው መጽሐፍ ግን በዘውጉ ከደራሲው ሌላ መጻሕፍት ለየት የሚልና በዘውጉ ፥ Political History የሆነ - የኢትዮጵያ ዘመናዊ የፖለቲካዊ ታሪክና የ ''ሀገር ምስረታን' የሚፈትሽ መጽሐፍ ነው።~Available to order @Zerafb. Shipping Worldwide 🇺🇸🇨🇦🇫🇷🇮🇹 & Delivering Locally.


Zeraf Books
7 Sept, 11:25edited
If You see anything that caught your interst, ~ Available to order @Zerafb. Shipping Worldwide 🇺🇸🇨🇦🇫🇷🇮🇹 & Delivering Locally.




Zeraf Books
4 Sept, 15:42
#New_Arrival📖 ተስፋዬ ገሠሠ ጉምቱ የጥበብ ባለሟልጸሐፊና አዘጋጅ፡ ደረጀ ትዕዛዙየገፅ ብዛት ፡ 450ዘውግ : የሕይወት ታሪክ (biography)~ Available to order @Zerafb. Shipping Worldwide 🇺🇸🇨🇦🇫🇷🇮🇹 & Delivering Locally.


1,050Open in Telegram
Zeraf Books
2 Sept, 19:04edited
...ቅኔን ÷ ግጥምንና ወለሎን በመጠኑ ለመለየት የቀረቡት ሃሳቦች የመነጩት ከአራምባ ሆነ ከቋቦ ፥ ምንም ልዩነት አያመጣም። ሆኖም ፥ የነገርን ምንጭ ካላወቁ እንቅልፍ ለመሳናቸው ፤ አመጣጣቸው ከአራዳ ጊዮርጊስ ከጩታው ጊዮርጊስ ÷ ካዲስ አባ አዝማሪዎች ፥ ከትግራይ እንጉርጉሮ ፥ ከጎጃም ዘፈን ከወላሞ ሙዚቃ ፥ ከዶርዜ ጥበብ ፥ ከወለጋ ጌረርሳ ፀፀ፥ ከበገና ቅኝት ፥ ከሸገር ኦሮሞ ፈረስ ኮቴ : እሩምታ ፥ ከሸዋ አማራ ዘፈን...ተመራማሪ እንቅልፍ እስኪሰምጥ ይቀጥል።...''...ወለሎ የሚል ቃል ለምን ከኦሮምኛ ወደ አማርኛ ሰርጎ ገባ?'' ብሎ የተንኮል ጥያቄ ለሚያጠብቅብኝ መልሴ ቀላል ነው። የዛሬ ሶስት ወር ተስፋዬ ገሠሠን አጅቤ ለቅሶ ቤት ህጄ ፥ ያገኘዃቸው አዛውንት መንዜ ኮለኔል እንዳሉኝ ፥ ''ተንኮለኛ ወለጌ ስለሆንኩ ወለሎን ክልል አሳለፍሁ።...''~ ሰለሞን ደሬሳ~ Available to order @Zerafb. Shipping Worldwide 🇺🇸🇨🇦🇫🇷🇮🇹 & Delivering Locally.


Zeraf Books
2 Sept, 18:34
If You see anything that caught your interst, ~ Available to order @Zerafb. Shipping Worldwide 🇺🇸🇨🇦🇫🇷🇮🇹 & Delivering Locally.



Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
