Latest posts

90 ደቂቃ SPORT
23 Sept, 20:15
የማን ዩናይትድ ሴቶች ቡድን የሼፊልድ ዩናይትድ ሴቶች ቡድንን 10 ለ 1 በሆነ ሰፊ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport


90 ደቂቃ SPORT
23 Sept, 19:05
🚨ዲያን ኩልሴቩስኬ ከሀገራት ጨዋታ መጠናቀቅ ቡሀላ ቶተንሀም ከማንችስተር ዩናይትድ በሚያደርጉት ጨዋታ ለመመለስ አቅዷል::- Tom Barclay 🥇@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport


90 ደቂቃ SPORT
23 Sept, 18:58edited
Best celebration 😍🫡@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport


90 ደቂቃ SPORT
23 Sept, 18:52
በዚ ውድድር አመት በእንግሊዝ ፕሪመር ሊግ እንደ ሪዮ ንጎመሀ የተሳካ ድሪብል ያደረገ ተጨዋች የለም ⚽️• 48 ጊዜ ድሪብል ለማድረግ ሞከረ • 28 የተሳካ ድሪብል • 65.12% የተሳካ ድሪብል 📊@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport


90 ደቂቃ SPORT
23 Sept, 18:42edited
🗣️ ኪሊያን ምባፔ :-"እንደ ክርስቲያኖ ሮናልዶ እስከ 41 ዓመቴ ድረስ ለፈረንሳይ መጫወት እችል ይሆን?እውነቱን መናገር አለብኝ በምጫወትበት ሀገር ሁኔታ ፈረንሳይ እስከ 41 ዓመቴ እንድጫወት ፈጽሞ አትፈቅድልኝም።"@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport


90 ደቂቃ SPORT
23 Sept, 18:38edited
● ጆርጄ ጄሱስ ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ነገ ፖርቹጋል ከዌልስ በምታደርገው ጨዋታ ቋሚ ይሆን እንደሆነ ሲጠየቅ :-🗣 "አዎ! እሱ የኛ ምልክት ነው።"@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport


90 ደቂቃ SPORT
23 Sept, 18:31edited
🗣️| ክርስቲያኖ ሮናልዶ :-"እዚህ ፖርቹጋል ውስጥ አሁንም እንደ መጀመሪያው ዓመቴ ነው የሚሰማኝ? አዎ። እንዲሁም እዚህ ለመሆን ብቁ መሆኔን አሁንም እያሳየሁ ነው።ማስረጃው በየቀኑ ይታያል። አሁንም ግቦችን ማስቆጠር እችላለሁ ፤ ይህንንም በብሔራዊ ቡድኑም ሆነ በክለቤ አረጋግጫለሁ።"@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport


90 ደቂቃ SPORT
23 Sept, 18:27edited
🗣️ | ክርስቲያኖ ሮናልዶ :-"አንዳንድ ሚድያዎች እኔን ማጥቃት ይወዳሉ ለዓመታት ሊገድሉኝ ሞክረዋል ነገር ግን በእኔ ላይ ያ ፈጽሞ አይሳካም።ምናልባት በሽጉጥ ቢሆንስ? ያን ጊዜም ቢሆን ጥይቱን ማምለጥ እችላለሁ።..."@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport


90 ደቂቃ SPORT
22 Sept, 19:18
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋልየ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
90 ደቂቃ SPORT
22 Sept, 19:16
የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
90 ደቂቃ SPORT
22 Sept, 19:06
🗣️ቲጃኒ ሬይንደርስ ለገንዘብ ወደ ሳውዲ ስለ መዘዋወሩ:-"የዚህን ያህል ከፍተኛ ደሞዝ ሲቀርብልህ አይሆንም ማለት አትችልም።""ሁሉም ሰው የሞራል የበላይነትን በመያዝ ‘እኔ በፍጹም አልስማማም ነበር’ ሊል ይችላል፤ ነገር ግን አብዛኛው ሰው እንደሚቀበለው እርግጠኛ ነኝ።""እንዲያውም አብዛኛው ሰው አሁን ባሉበት ሥራ ላይ የደረጃ ዕድገት ቢሰጣቸው እንኳ የሚቀበሉት ይመስለኛል።""በማንቸስተር ሲቲ በጣም ጥሩ ደሞዝ ይከፈለኝ ነበር። ነገር ግን በሳውዲ አረቢያ እምቢ ለማለት ፈጽሞ የማይቻል ገንዘብ አለ።"@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport


90 ደቂቃ SPORT
22 Sept, 18:49
🚨ሊዮኔል ሜሲ 'The Messi Cup' ከኦክቶበር 25 እስከ ኖቬምበር 1 2026 ዓ.ም ለሁለተኛ ጊዜ ወደ ማያሚ እንደሚመለስ አረጋገጠ።በሊዮ ሜሲ በተመሰረተው በዚህ ዓለም አቀፍ የወጣቶች እግር ኳስ ውድድር ላይ አንዳንድ የዓለማችን ታዋቂ የሆኑ ከ16 ዓመት በታች (U-16) አካዳሚዎች ይሳተፋሉ።🗣️“የሜሲ ካፕ የተፈጠረው ታዳጊዎቹ በእድገታቸው በጣም ወሳኝ በሆነ ደረጃ ላይ ልዩ ልምድን በሜዳ ላይም ሆነ ከሜዳ ውጪ እንዲያገኙ እና በከፍተኛ ዓለም አቀፍ ደረጃ መወዳደር ምን ማለት እንደሆነ መረዳት እንዲጀምሩ ለማድረግ ነው።"“ውድድሩ ማደጉን በመቀጠሉ እና በዓለም ዙሪያ ካሉ በርካታ ታላላቅ ክለቦች የተውጣጡ ተጫዋቾችን ማገናኘት በመቻላችን በጣም ደስተኞች ነን፤ ይህም እንዲወዳደሩ፣ ልምድ እንዲለዋወጡ እና ከሁሉም በላይ ደግሞ በእግር ኳስ እንዲደሰቱ ያደርጋቸዋል።"[Fabrizio Romano]🎖️@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport


90 ደቂቃ SPORT
22 Sept, 17:56edited
የስፔን ዳኞች ኮሚቴ፣ ዋናው ዳኛ ካንግ-ኢን ሊ በፌዴ ቫልቨርዴ ላይ በሰራው ጥፋት ቀይ ካርድ ባለመስጠቱ "ግልጽ እና ግልጽ የሆነ ስህተት" መሥራቱን በይፋ አታውቋል።እንዲሁም VAR ለዋናው ዳኛ ስህተቱን ባለማሳወቁ ስህተት መሥራቱን ገልጸዋል።@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport


90 ደቂቃ SPORT
22 Sept, 17:12edited
ኪልያን ምባፔ🗣:-ክርስቲያኖ የኔ አይዶል ነው፤አሁን ጓደኛዬም ጭምር ነው.......ከ እሱ ጋር ጊዜ ማሳለፍን እወዳለሁ።@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport


90 ደቂቃ SPORT
22 Sept, 16:59
ኩቲ ሮሜሮ 🗣️አንተ አልቃሻ ህፃን በደንብ አልቅስ አዎ ከዛች ቀን ጀምሮ እስካሁን ድረስ እያለቀስክ ነዉ !@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport



90 ደቂቃ SPORT
22 Sept, 16:57
forwarded from @ethiopokerofficial
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️የ500,000 ብር የስፖርት ውድድር ➖ ከመስከረም 14 እስከ ጥቅምት 15 500,000 ብር በጥሬ ገንዘብ - 100 አሸናፊዎች 🥇 1ኛ ደረጃ፡ 45,000 ብር 🥈 2ኛ ደረጃ፡ 32,000ብር 🥉 3ኛ ደረጃ፡ 23,000ብር ...... እስከ 100ኛ ድረስ ለእያንዳንዱ ለውርርድ የሚያውሉት 1 ብር 1 ነጥብ ያስገኝልዎታል። ቢያሸንፉም ሆነ ቢሸነፉ፣ ውርርዱ ለውድድሩ ይቆጠራል።⚠️ውርርድ የሚቆጠረው የሚከተሉትን መስፈርቶች ሲያሟላ ነው፡ 👉 መደብ 20 ብር ወይም ከዚያ በላይ ሲሆን 👉 አጠቃላይ (odds) 1.30 ወይም ከዚያ በላይ ሲሆን 👉 ከላይ ከተጠቀሱት ውድድሮች ቢያንስ አንድ ምርጫ ሲካተትበት።በአጠቃላይ 200 ብር የሚደርስ መጫወት ያስፈልግዎታል። ሽልማቶች በቀጥታ ወደ ሂሳብዎ (balance) በጥሬ


90 ደቂቃ SPORT
22 Sept, 16:40edited
ጁድ ቤሊንጋም 🗣️|"ሜሲ አጠገብህ ሲሆን ሲሆን ከመጠን በላይ ትለፈልፋለህ ያለ ሜሲ ግን ዜሮ እና ባዶ ነህ"!@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport


90 ደቂቃ SPORT
22 Sept, 16:40
forwarded from @anbesagames
🎰💰 25% CASHBACK! 💰🎰 🔥 ጨዋታህን አጫውት፣ ተጨማሪ ጥቅምህን ውሰድ! 🦁 ANBESA GAMES — ለአንበሶቹ! 🌐 ANBESA.GAMES 🤖 @ANBESAGAMES_BOT 🎧 @ANBESAGAMESSUPPORT


90 ደቂቃ SPORT
22 Sept, 16:40
forwarded from @terogamess
🏇🔥 DASHING DERBY 🔥🏇 🐎💨 ፈጣን ፈረሶች፣ ከፍተኛ ውድድር እና የድል ስሜት! 🏆 🎯 ፈረስህን ምረጥ ⚡️ ውድድሩን ተከታተል 🔥 የመጨረሻውን ደረጃ ማን ይይዛል? 👀 💰 የዕድልህን ጉዞ አሁኑኑ ጀምር! 👑 DASHING DERBY — ፍጥነት እና ድል በአንድ መድረክ! 🏇🏆 🔥🏇 ውድድሩ ይጀምር! የድሉ ጊዜ አሁን ነው! 🏆🔥ቴሌግራም ቦት》 @terogamesbot 🔗 ዌብሳይት 》https://tero.games 📢 ቻናላችን 》https://t.me/terogamess 👥 Support 》@Terogames_support


90 ደቂቃ SPORT
22 Sept, 16:15edited
🚨 𝗦𝗧𝗔𝗧: ከፒኤስጂ በ€140 የተገዛው ብራድሊ ባርኮላ እስካሁን ለሊቨርፑል ባደረጋቸው 5 ጨዋታዎች ምንም የጎል ተሳትፎ ማረግ አልቻለም ! 😮 👕 5 games ⚽️ 0 goals 🅰️ 0 assists


Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
