Latest posts

zeyinb_umu_zekarya
22 Sept, 19:43
🔖ጓደኛ ማለት ሁሌም #በልብህ ዉስጥ የሚኖር እንጂ አድስ ሰዉ ባገኘህ ቁጥር. #የምትለዉጠዉ ሸቀጥ አይደለም ። https://t.me/zeyinb_umu_Zekarya


zeyinb_umu_zekarya
22 Sept, 18:13edited
🔷"ህልምሽን የሚወስነው የአንቺ ጥረትና ፍላጎት እንጂ ማህበረሰቡ በአንቺ ላይ የጣለው ገደብ አይደለም።"🔷የማንም ጥላ አትሁኚ፦ የራስሽን ታሪክ በራስሽ እጅ ፃፊ። ሌላ ሰው እንዲወስንልሽ አትፍቀጂ።🔷በትናንሽ #እርምጃዎች ጀምሪ፦ ትልቅ ግብ ላይ ለመድረስ ዛሬ የምታደርጋት ትንሽ ጥረት ትልቅ ዋጋ አላት። መቼም ቢሆን ጥረትን አታቋርጪ።https://t.me/zeyinb_umu_Zekarya


zeyinb_umu_zekarya
22 Sept, 18:09edited
🔖ክብርሽን የማይጠብቅንና እሴትሽን የማይረዳን ሰው #የህይወትሽ አካል አታድርጊ።"የወሰን አጥር ይኑርሽ፦ ለሁሉም ነገር "እሺ" አትበዪ። ለአእምሮሽ ሰላምና ለደህንነትሽ ሲባል "አይሆንም" ማለት ትልቅ ጥንካሬ ነው።ሌሎችን ሴቶች አበርቺ፦ ሌላዋ ሴት ተፎካካሪሽ አይደለችም፤ እህትሽ ናት። አንዷ ስትወድቅ ሌላዋ የምታነሳበት የሴትነት አንድነት ትልቅ ኃይል አለው።https://t.me/zeyinb_umu_Zekarya


zeyinb_umu_zekarya
22 Sept, 16:42
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።📝 ጥያቄጂብሪል ዐለይሂ ሰላም ስንት ክንፎች አሉት ?
zeyinb_umu_zekarya
22 Sept, 10:52edited
🔖ወዷ እህቴ ሆይስሚማ #ልገርሽ የፈካ አበባ እና ሴት ልጅ አንድ ናቸዉሁሉም እስኪቆርጧት ይቸኩላሉና! አበባዋን ከቆረጧት በኃላ የተወስነ መንገድ ከተጓዙ ትጠወልጋለች ስትጠወልግ ትጣላለች🔷ሴት ልጅም በተመሳሳዩ ቦይ ፍሬንድ ማለት ላያገባት ላያዋጣ በህይወትሽ ተጫዉቶብሽ ክብርሽን ተነፍገሽ ሞራልሽ ተነክቶ ምንም ባል ላይሆንሽ ከአሏህም ሳትሆኚ እንዳትቀሪ!!ውዷ እህቴ ሆይ አደራሽን ተጠንቀቂ በሀላል ትዳር ተጠበቂ።https://t.me/zeyinb_umu_Zekarya


zeyinb_umu_zekarya
22 Sept, 04:01
🔖«አስቸጋሪው ጊዜ #የጥንካሬ ጊዜ ነው፤ ሁሉንም ያለብሽን ነገር መቋቋም ስትመርጪ ነው።»


zeyinb_umu_zekarya
22 Sept, 03:59



zeyinb_umu_zekarya
22 Sept, 03:58



zeyinb_umu_zekarya
22 Sept, 03:26edited
አልሸይኽ አብዱረዛቅ አልበደር ሀፊዞሁላሁ https://t.me/zeyinb_umu_Zekarya
zeyinb_umu_zekarya
22 Sept, 03:24
ورِزقُ اللهِ قَدْ يَكُونُ بِتيسِيرِ الصَّبرِ عَلى البَّلاءِ والأيَّامُ تَندَفِعُ، وعَاقِبةُ الصَّبرِ الجَميلِ جَمِيلةٌ. صيد الخاطر 379🌴روضة الفوائد واتس: https://chat.whatsapp.com/KH6RptiolOt6CEyVmkBzjb?s=cl&p=a&ilr=1🌴روضة الفوائد تلجرام: https://t.me/DorAlhdith


zeyinb_umu_zekarya
21 Sept, 17:52
«ቁርኣንን በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡»
zeyinb_umu_zekarya
21 Sept, 12:33
አድስ የገባ ንፁህ የጫካ ማርባሉበት እንልካለን ማዘዝ ለምትፈልጉ በ 09 30 32 05 04 09 42 81 99 70 አቡ ሒበቲላህ ብለው ይደውሉ ። ወይም በቴሌግራም አድራሻየ ያናግሩኝ 👇👇👇 @Abu_Hibetilah_bot @Abu_Hibetilah_bot @Abu_Hibetilah_bot @Abu_Hibetilah_botአድራሻየ ደሴ መናፈሻአድስ ነገር ለማገኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy



zeyinb_umu_zekarya
21 Sept, 05:35

zeyinb_umu_zekarya
21 Sept, 02:59edited
🔖ሱለይማን ኢብኑ አል-አዕመሽ ረሂመሁሏሁ ልጃቸውን "በል ሂድና ሰላሳ ሜትር ያህል ርዝመት ያለው ገመድ ገዝተህ ናልን።" አሉት። "ስፋቱስ?" አላቸው። "ስፋቱማ አንተን የምታናድደኝ ያህል ይሁን ። " አሉት።አንዳንድ ሰዎች የሚጠይቁት ጥያቄ የዚህ ዓይነት ነው። የፈትዋ መስኮት ላይ የተቀመጡ ዑለሞች ትዕግስት ይገርመኛል ።https://t.me/zeyinb_umu_Zekarya


zeyinb_umu_zekarya
20 Sept, 10:38
📌በአንድም ነገር ላይ #መፀፀት ካልፈለጋችሁ ሁሉንም ነገር ስትሰሩ ለአላህ ብቻ #ብላችሁ ስሩ፡፡
zeyinb_umu_zekarya
20 Sept, 10:37

zeyinb_umu_zekarya
20 Sept, 08:50



zeyinb_umu_zekarya
20 Sept, 08:47



zeyinb_umu_zekarya
20 Sept, 05:40
አንተ የኔ አላህ አግዘኝአንተ ካላገዝከኝ ደካማ ባሪያህ ነኝአግዜኝ የኔ አላህ ወጀለኛዋ ነኝ አንተ ካላዘክልኝ ከቶ ማን ሊያዝንልኝአንተ ያጀባሩ ብዙ ሀብት እዳለኝ ረፍት ይሰማኛ ባአንተ ስመካ ሰላም ይሰማኛልራህመትህ አያልቅ በኔ ላይ የዋልከውሱጁዱን አግራልኝ ሌላውን እዳገራህውሱጁዴ ነውና ወዳተ የሚያቃርበኝአግዘኝ ያጀባር እኔን ለኔ አትተወኝደከማነኝና ለኔ አትተወኝ ወዳጅም የለኝም የት አለች የሚለኝ
zeyinb_umu_zekarya
20 Sept, 02:52
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
